guid
int64 0
1.72k
| lang2
stringclasses 26
values | sentence1
stringlengths 1
356
| sentence2
stringlengths 1
614
| lang1
stringclasses 1
value |
---|---|---|---|---|
272 | zhs | ኬንያውያን ሁላችንም፣ ገንዘብን ከምንም በላይ እናስቀድማለን! | 以便让我们能成为与校园女神约会的多金男。 | am |
252 | zhs | የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ፍትህ ይገባቻዋል! | 以自己所在地的时间为准, | am |
257 | zhs | አያይዘውም ይህ የባቡር መስመር ግንባታ የዳግማዊ ሚኒሊክ ሀውልትን በምንም መልኩ እንደማይነካው የሚወራው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑንም ነው ያስረዱት። | 亚的斯亚贝巴铁路隧道计划经过那标志性的大道时, | am |
61 | zhs | 4. | Abush Zekaryas 将此事与近期罗马东边小镇, | am |
63 | zhs | ካለህ ሁለት ስጠኝ፡፡ | 交换点子和经验的地方。 | am |
15 | zhs | … | “你这么黑没有男人会要你”, | am |
92 | zhs | ከዳካር የሚፃፈው ኤ ቱባብ (ቱባብ ማለት በምዕራብ አፍሪካ ዘየ የምዕራቡ አለም ሰው ማለት ነው) የተባለው ጦማር The Xessalisation ማለትም ነጭ የመሆን ፍላጎት ድድብና ባለው ፅሁፉ ለምን ቆዳዎን ነጭ ያደርጉታል? | 博客“达卡的 toubab(toubab 这个字指西非的西洋人)”中一篇题为《对白皙的愚蠢追求》的文章中尝试解答“为什么要美白? | am |
148 | zhs | በመንግሥታዊው ኢንፎሴንትሮስ የተሰኘ ፕሮግራም በተዘጋጀው የዩንቨርሲቲውን የሳተላይት ግንኙነት በመጠቀም ተማሪዎቹ እንቅስቃሴዎቻቸውን፣ ንብረቶቻቸውን እና አስደናቂ ውበት የተላበሰውን እና በቦሊቪያ ውስጥ 2,000 ሄክታር ላይ የተንጣለለውን ካምፓሳቸውን በበይነመበረብ አጋርተዋል፡፡ | 是学生在集体会议或其他群体活动时, | am |
154 | zhs | ከዚህ በተቃራኒ Site Adaptation በመጠቀም ከቀድሞ ጎልተው እንዲታዩ ይደረጋሉ። | 在意大利人给法西斯军事领袖建纪念碑的同时, | am |
280 | zhs | የአቡነ ጴጥሮስ ኅውልት ብቻ ተነስቶ፤ መንገዱ ከተጠናቀቀ በኋላ ተመልሶ እንደሚተከል | 以埃塞俄比亚的标志人物为代价的铁路建设, | am |
200 | zhs | ዜናው ብዙዎችን ወደውይይቱ እንዲቀላቀሉ አደረጋቸው፡ | 求解释? | am |
164 | zhs | - | 既然这样, | am |
271 | zhs | ሙስሊሞች ወደመካ የሚያደርጉትን ሒጅራ አስታከው በመሔድ በዚያው የሚቀሩም አሉ። | 但是, | am |
229 | zhs | ሃሳቦችን ልምዶችን የምንገበያይበት አይነተኛ መንገድ ነው፡፡ | 我在网路上有很多同侪, | am |
108 | zhs | እን ኬንያንፎረም፡ | Kenyanlist, | am |
168 | zhs | ይህ በቻይና ሜይንላንድ ሲታይ የመጀመሪያው መሆን አለበት፡፡ | 感觉天朝还是有希望的, | am |
213 | zhs | ነውር አይደሉም? | 我喜欢写故事类型的crónica, | am |
4 | zhs | 我愛壹玖捌柒:ለመሄድ የወሱነት እንደሁ አንዴ ሄደዋል፤ ምን ዓይነት ፊልም ታየ የሚለው ማንን ይገርመዋል፡፡ | 静静的粉玫瑰:真心希望这是一个好的信号。 | am |
144 | zhs | @K_Sociial በትዊተር ገፁ፡ | @K_Sociial在推特上表示: | am |
53 | zhs | GV: የወደፊት ትልሞችሽ ምን ምን ናቸው? | GV:你未来有什么抱负? | am |
194 | zhs | ምርመራዬ እንደሚያረጋግጠው፣ ይሄ ገጽ እና ሌሎችም እንዲህ ያሉት ገንዘብ ማግኘት በሚፈልጉ ሸረኞች የተፈጠሩ ናቸው፡፡ | 他们利用该专页上的广告索取费用。 | am |
249 | zhs | ከመጀመሪያዎቹ ኢትዮጵያውን ጳጳሳት አንዱ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እጃቸውን ተይዘው ማርሻል ግራዚያኒ ፊት ቀረቡ፡፡ | 在近40年后的1935年, | am |
30 | zhs | ጥያቄው ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግስት በተከሳሾቹ ላይ በክሱ እንደቀጠለበት ነው። | 申诉案提出之后, | am |
39 | zhs | በሥርዓቱ ውስጥ ተሐድሶ ካልተካሄደ በቀር ሕዝቦች አስተያየታቸውን መስጠት የሚችሉት ንጉሡ ጥሩ ነው መጥፎ በሚለው ላይ ብቻ ይሆናል፡፡ | Cupid_Yes:干脆把局域网也开放点? | am |
199 | zhs | ይህንን ተከትሎ በርካታ ኬንያውያን በትዊተር ላይ ምላሻቸውን ሲያሰፍሩ ኬንያውያን ለከፍተኛ ትምህርት መማርያ ብድር ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ የሚያመቻች መሪ እንዲመርጡና የሚፈልጉት ሴት መጥበስ እንዲችሉ ጠይቀዋል፡ | 停止你们的伪善。 | am |
180 | zhs | አ. | 国际人权系统已经失灵, | am |
51 | zhs | እንግዲህ በአለምአቀፍ ደረጃ ቃል የተገባባቸውን ነገሮች መተግበር የሚወሰነው እየሰራ እና ተፈጻሚነት ባለው የህግ ስርዓት ሳይሆን በዋነኝነት በድርድር የሚካሄድ የፖለቲካ ሂደት ነው የሚመስለው። | 对于后者来说, | am |
112 | zhs | ስለዚህ በቻይና የስርጭት ባሕል ተቀየረ ማለት ነው? | 或者只是昙花一现? | am |
114 | zhs | ከፈለጉ ለምን የሦስት ሰዓቱን ፊልም አያሳዩም - ታይናንሜንን? | 其实中国一直是一个有深厚文化底蕴的国度, | am |
86 | zhs | ምናልባት ቻይና የኮሙኒስቱን ፓርቲ አመራር አትፈልግ ይሆናል፤ እርግጥም ይሄ አመላካች ነው፡፡ | 微博上的LosAngels Angel指出, | am |
156 | zhs | የሚከተሉት በተማሪዎቹ ከተነሱት እና በዩንቨርስቲው የፍሊከር ቋት ላይ የተሰቀሉ ናቸው፡፡ | 所使用的场所。 | am |
43 | zhs | “- አስተናጋጅ እባክህን ቢራ? | 脸书上有一个社团叫做“安哥拉部落客”, | am |
150 | zhs | GV: በአንጎላ ባሉ የጦማሪያን ምድብ ስር ራስሽን ትመድቢያለሽ? | 就不算是年轻人了”。 | am |
268 | zhs | አንድ አድርገን የተባሉ ህቡዕ ጦማሪያን ደግሞ አስተያየታቸውም እንዲህ አስፍረዋል፡፡ | 为什么在计划过程中, | am |
60 | zhs | GV: በአንጎላ ያሉ የአንቺ ዘመን ትውልዶችን እንዴት ትገልጪያቸዋለሽ? | GV:你会怎么形容你们这一世代的安哥拉人? | am |
62 | zhs | ከዚያ በማርሻል ግራዚያኒ ትእዛዝ በስምንት ጥይት ተደብድበው ወደቁ፡፡ | 是反抗的领导人物。 | am |
42 | zhs | GV: መጦመር መቼ ነበር የጀመርሽው ? | 在萝西的部落格“甜蜜的陈腔滥调”里, | am |
71 | zhs | ፎቶ ጥቅም ላይ ለማዋል ፍቃድ ተሰጥቷል። | 今年四月, | am |
251 | zhs | ሳኡዲ ያሉ ኢትዮጵያውያን በኤምባሲያቸው ውስጥ ያለው ቀርፋፋ አሠራር ላይ ያላቸውን ቅሬታ ከሚያሳይ የኢትዮትዩብ ቪዲዮ ሪፖርት ላይ የተወሰደ ምስል። | 但埃塞俄比亚工人却被困在两难的选择中 | am |
205 | zhs | ለዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች ድጋፍ እና አጋርነት ለማሳየት ለሀምሌ 24 በተዘጋጀው ትዊተር ማራቶን ላይ በመካፈል አጋርነቶዎን በተግባር ያሳዩ:: | 声援埃塞俄比亚Zone 9部落客 7月31日全球推特马拉松 | am |
75 | zhs | ሳኡዲአረቢያ እና ጎረቤቷ ኳታር ከአገራቸው የሚወጡ ስደተኛ ሠራተኞች የመውጫ ቪዛ እንዲይዙ ከሚያስገድዱ ጥቂት የዓለማችን አገራት ውስጥ ናቸው። | 全世界范围内, | am |
103 | zhs | የበይነመረብ ጓደኞች አሉኝ፡፡ | 还是会有一些特例。 | am |
139 | zhs | መቼም የመጀመርያውን ባቡር ያስገቡትን የዐፄ ምኒሊክን ሐውልት አፍርሶ ባቡር እናስገባ ማለት የታሪክ ምጸት ነው፡፡ | 图片蒙Abel Wabell授权使用。 | am |
188 | zhs | ከነዚህ ውስጥ ብዙዎቹ የሥራ ፈቃድ የላቸውም። | 2017年 | am |
198 | zhs | ወደፊት ብዙ ህልሞች ያሉኝ ሰው ነኝ፡፡ | 但其中一个抱负, | am |
23 | zhs | የቬንዙዌላ አገርበቀል ዩንቨርስቲ ተማሪ መሆን ምን ይመስላል? | 藉由使用该大学的附属设备, | am |
115 | zhs | ይህ አስተያየት በሌሎችም ገጹን በተቃወሙ የመረብዜጎች ተንፀባርቋል፡ | 哈, | am |
181 | zhs | ቅድመ ምርመራው አንዴ ከተነሳ፣ ሁሉም ነገር ወደመደበኛነት ይመጣል፡፡ | 影片内容并没有遭到修剪。 | am |
36 | zhs | GV: ስለአፃፃፍ ሂደትሽ ንገሪን? | 你最大的挑战是什么? | am |
49 | zhs | ስትፅፊ የሚያጋጥምሽ ችግሮችም ምንድን ናቸው? | GV:你知道你的读者群是谁吗? | am |
24 | zhs | ነገር ግን ከቲቪው ዙሪያ እንደምናውቀው የዝግጅቱ እና ስርጭቱ ሁኔታ በCCTV ውስጥ ለየብቻው ነው፡፡ | 我爱壹玖捌柒:该上船的早已经上去了, | am |
176 | zhs | ምሳሌዎች | 星期四 | am |
227 | zhs | የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች በእንደዚህ ያለ ወግ አጥባቂ ማኅበረሰብ ውስጥ የኬንያ ወጣቶችን እና ወሲባዊ ተግባርን በተመለከተ በግልፅ ውይይትን በጉልህ ያራመደ ለመሆን በቅቷል፡፡ | 而受访的学生们表示这并不稀奇: | am |
203 | zhs | በቀሪው የንግስና ዘመናቸው ደግሞ በዘመኑ መንፈስ የተቃኙ ብዙ ስራቸውን ሲያከናወኑ የባቡር መስመርን ጨምሮ በርካታ ስልጣኔዎች ወደሀገራችን እንዲገቡ ጥረት በማድረግ አሳልፈዋል፡፡ | 以及和他对改变埃塞俄比亚作出的努力, | am |
149 | zhs | ” | 会暂时移动Abune Petros的石像, | am |
270 | zhs | የተቃውሞውን ፊርማ ለማኖር ዓለም አቀፍ የበየነ መረብ ነጻነት ጥበቃን መካነ ድር ይጎብኙ፡፡ | 所有译文将刊于连署网页。 | am |
66 | zhs | ጥቂቶች ፈቃድ አግኝተው በፕሌን ወደአገሪቷ ሲገቡ፣ ብዙዎቹ ግን በአስኮብላዮች ታግዘው በመሬት ወደአገሪቷ ይዘልቃሉ። | 到目前为止, | am |
52 | zhs | የአለምአቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤቱ አይን ካወጡት በስተቀር ማንኛውም የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ ማድረግ የሚችለው ነገር የለም፣ እና አባል አገራት ፍትህ በመሠላቸው መልኩ የመስጠት ሰፊ ነጻነት አላቸው። | 今年八月, | am |
183 | zhs | ቅድመ ምርመራ ወደፊት ይቀንስ ይሆን? | 2月14日晚上, | am |
182 | zhs | - ምንን የለንም፡፡ | 还有支持我们发行作品的地方。 | am |
134 | zhs | ለወደፊት ማድረግ የምፈልጋቸው ትልሞቼን መዘርዘር ከጀመርኩ ዛሬ የምጨርስ አይመስለኝም ነገር ግን በጋዜጣ አሊያም በመፅሔት አምደኛ ሆኖ መፃፍ አንዱ ነው፡፡ | 也是最特别的一个, | am |
191 | zhs | የሳኡዲ ባለሥልጣናት ሕጋዊ ፈቃድ የሌላቸው ሠራኞች አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ከተናገሩ ጀምሮ፣ ሳኡዲአረቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እርዳታ እንዳላደረገላቸው በመናገር ስደተኞቹ ጠንካራ ወቀሳ እያቀረቡ ነው። | 相关的文件就必须工准备好。 | am |
238 | zhs | ከስነ ልቦና አንፃር ያለፈው ታሪክ በብዙ ሰዎች ላይ የራሱን አሻራ አሳርፎ አልፏል፡፡ | 以心理学的观点来看, | am |
82 | zhs | ኤ. | 本文联合刊登于World Policy Journal部落格。 | am |
228 | zhs | መኖሪያዋን ያደረገችው በአንጎላ ዋና ከተማ ሉዋንዳ ውስጥ ነው፡፡ | 非常适合部落格写作。 | am |
31 | zhs | ስለገጹ የተጧጧፈው ውይይት ገጹን የሚቃወሙት የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች ተቃዋሚ የተሰኘ የፌስቡክ ገጽ እንዲከፍቱ አስገድዷቸዋል፡፡ | 所以该社团倡导贞操并鼓励年轻人自制。 | am |
126 | zhs | ኪስ 100፣ ሀት 96 እና ክላሲክ 105 በተሰኙ የኬንያ ሬድዮ ጣቢያዎች እና በተለይ ደግሞ በስታንዳርድ ጋዜጣ፣ ዴይሊ ኔሽን እና የኬንያ ኬቲኤን እና ኬ24 ቴሌቪዥኖች ሰፊ ሽፋን ከተሰጠው በኋላ የመረብዜጎች (netizens) የሚከተሉትን ‹ሀሽታጎች› ፈጥረው በትዊተር እና ፌስቡክ ላይ አስተያየቶችን አስፍረዋል፡ | 经过肯尼亚的广播电台例如Kiss 100、 Hot 96、 Classic 100的新闻报导、 Standard Newspaper,Daily Nation的 独家报导以及肯尼亚的KTN与K24电视台的报导之后, | am |
278 | zhs | አለመሞታቸው ሲታወቅ ከግራዚያኒ አዛዦች አንዱ በሦስት የሽጉጥ ጥይት ራሳቸውን በመምታት ገደላቸው፡፡ | 意大利人十分厌恶他的爱国行动, | am |
197 | zhs | በአፍሪካ ያለውን ክስተት መረዳት ባለችው ጦማሯ ድርጊቱ በብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ተለመደ ተግባር እንደሆነ ስትገልፅ፡ | 宣传一种叫做“Khess Petch”的产品。 | am |
178 | zhs | 2012 ዓ. | 除了极为严重的国际人权侵害案件, | am |
14 | zhs | እና ደግሞ ከውጪ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ጋር አብሮ መስራት እንደ ወንጀል ተደርጎ ሊቆጠር አይገባም። | 此案起诉内容不明确, | am |
157 | zhs | እነዚህ ርዕሶች በአንጎላውያን ማህበረሰብ ዘንድ እንዴት ይታያሉ? | 以下就是访问的内容。 | am |
217 | zhs | ዛሬ ዞን ፱ ተብሎ በሚታወቀው ነጻ የኢትዮጵያውያን ጦማሪያን ቡድን ላይ እየሆነ ያለውም ይኸው ነው። | 后者是政府定义的恐怖份子; | am |
111 | zhs | - | 既然这样, | am |
121 | zhs | በ2006 የሳኡዲ ባለሥልጣናት ተመሳሳይ እርምጃ ሲወስዱ፣ ኢትዮጵያውያን እስከሞት የሚዘልቅ አካላዊ ጥቃት ከደረሰባቸው ውስጥ ነበሩ። | 在宽限期结束后绝大多数的移民会仍然留在沙特。 | am |
260 | zhs | @nochiel: @savvykenya የ"ካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች " ላይ ያሉ ፎቶዎች የቀድሞ የፕሮፋይል ስዕሎቻችሁ ሊሆኑ ስለሚችሉ ተጠንቀቁ፡፡ | @mpalele:该粉丝专页让人最沮丧的部分是他们认为五万块、爪哇咖啡及一趟到奈瓦沙的旅行即为多金男的定义。 | am |
40 | zhs | የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች እና ጋዜጠኞች መታሰር አለም አቀፉን የሲቪል እና የፓለቲካ መብቶች ስምምነት መጣስ ነው:: | ly/1g65ijg 「我们写部落格, | am |
105 | zhs | ” | 会暂时移动Abune Petros的石像, | am |
95 | zht | ቀላል ሆኖ አያውቅም፡፡ | 我寫作的時候, | am |
54 | zht | V for Vendetta የተሰኘው እና እ. | 2005年出品的《V怪客》( V for Vendetta)是一部描繪未來反烏托邦社會的影片。 | am |
119 | zht | @K_Sociial በትዊተር ገፁ፡ | 如此這般…… | am |
250 | zht | ስትፅፊ የሚያጋጥምሽ ችግሮችም ምንድን ናቸው? | 那我該如何稱呼他呢? | am |
169 | zht | - | 文化多元, | am |
189 | zht | 4. | Abush Zekaryas 將此事與近期羅馬東邊小鎮, | am |
168 | zht | ብሬንደን ኮኔሊ ፊልሙ መታየቱን አስገራሚ ሆኖ አግኝቶታል:- | 中國廣播電視有了新變革, | am |
51 | zht | የሚከተሉት በተማሪዎቹ ከተነሱት እና በዩንቨርስቲው የፍሊከር ቋት ላይ የተሰቀሉ ናቸው፡፡ | 所使用的場所。 | am |
174 | zht | ይህን ለሀገር ነጻነት የከፈሉትን መስዋዕትነት ለማዘከር በግፍ ከተገደሉበት ቦታ በቅርብ ርቀት ሐውልት ተሰራላቸው፡፡ | 並試圖阻止他。 | am |
109 | zht | ግንቦት ላይ የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ኮሚሽነር ናቪ ፒሌይ እንዲህ ብላ የሚያብራራ ቃል ሰጥታለች፣ | 與此同時, | am |
173 | zht | ሴኔጋላዊያን ሴቶች ቀላ ያለ ቆዳን እንደ ቁንጅና፣ ውበት እና በህብረተሰቡ ውስጥ ከፍተኛ ግምት እንደማግኛ አድርገው ያስቀምጡታል፡፡ | 塞內加爾百分之五十二…… | am |
111 | zht | ሐምሌ ላይ ከእስር ቤት የወጣው የበፍቃዱ ኃይሉ ማስታወሻ እና እንዲሁም በፍርድ ቤት ውስጥ የተሰጡ ቃሎች በደል እና ተደጋጋሚ ድብደባዎች እንደደረሰባቸው ያስረዳሉ። | 判刑18年。 | am |
27 | zht | ጊዜው ጥንት ቢሆን ኖሮ የወግ አጥባቂነት ጥያቄ ነው እንል ነበር፣ ነገር ግን በማህበረሰባችን ውሰጥ በርካታ ለውጦች በሚካሄዱበት በአሁኑ ወቅት ነውር ለሚባለው ነገር ምንም ቦታ የለኝም፡፡ | 我看著我的愛, | am |
11 | zht | 2012 ዓ. | 國際刑事法院對於其他案件幾乎沒有意見, | am |
209 | zht | ቆዳን ማንጣት፡ | 」: | am |
134 | zht | ወጣቶች ዛሬ ዛሬ መጨፈር ብቻ ነው የሚሹት ፣እርግጥ ነው ሁሉንም ወጣቶች በደፈናው በአንድ ማጠቃለሌ አይደለም፡፡ | 我們也很有競爭力, | am |
117 | zht | ቲ. | 某些國家打算將ITU的權限擴大至網路治理層級, | am |
162 | zht | በመርህ ደረጃ ነፃ የወጣን ግን ማህበረሰቡ በዘልምድ ያስቀመጠልንን ሃለፊነት እንድንፈፅም የሚጠበቅብን ነፃ ያልወጣን ሴቶች ነን፡፡ | 都會感到很平靜。 | am |
217 | zht | ሙሴ ጌታቸው ቀጠለ፡፡ | 應該顧慮到我們目前擁有的, | am |
228 | zht | ስለፍቅርና የፍቅር ጨዋታ ከአንጎላ | 蘿西. | am |
105 | zht | ይህም እንደ ቀድሞዎቹ ጀግኖቻችን እና አርዓያዎቻችን የመግደል አባዜ ነው። | 這是巨大的諷刺! | am |
12 | zht | ስለገጹ የተጧጧፈው ውይይት ገጹን የሚቃወሙት የካምፓስ ቀውጢ-ቺኮች ለሀብታሞች ተቃዋሚ የተሰኘ የፌስቡክ ገጽ እንዲከፍቱ አስገድዷቸዋል፡፡ | 由於第一個社團反覆灌輸性交與金錢的概念, | am |