Update README.md
Browse files
README.md
CHANGED
@@ -518,9 +518,9 @@ from sentence_transformers import SentenceTransformer
|
|
518 |
model = SentenceTransformer("rasyosef/roberta-amharic-text-embedding-medium")
|
519 |
# Run inference
|
520 |
sentences = [
|
521 |
-
|
522 |
-
|
523 |
-
|
524 |
]
|
525 |
embeddings = model.encode(sentences)
|
526 |
print(embeddings.shape)
|
|
|
518 |
model = SentenceTransformer("rasyosef/roberta-amharic-text-embedding-medium")
|
519 |
# Run inference
|
520 |
sentences = [
|
521 |
+
"የተደጋገመው የመሬት መንቀጥቀጥና የእሳተ ገሞራ ምልክት በአፋር ክልል",
|
522 |
+
"ከተደጋጋሚ መሬት መንቀጥቀጥ በኋላ አፋር ክልል እሳት ከመሬት ው��ጥ ሲፈላ ታይቷል፡፡ ከመሬት ውስጥ እሳትና ጭስ የሚተፋው እንፋሎቱ ዛሬ ማለዳውን 11 ሰዓት ግድም ከከባድ ፍንዳታ በኋላየተስተዋለ መሆኑን የአከባቢው ነዋሪዎች እና ባለስልጣናት ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ አለት የሚያፈናጥር እሳት ነው የተባለው እንፋሎቱ በክልሉ ጋቢረሱ (ዞን 03) ዱለቻ ወረዳ ሰጋንቶ ቀበሌ መከሰቱን የገለጹት የአከባቢው የአይን እማኞች ከዋናው ፍንዳታ በተጨማሪ በዙሪያው ተጨማሪ ፍንዳታዎች መታየት ቀጥሏል ባይ ናቸው፡፡",
|
523 |
+
"ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዋጋን የማረጋጋት ቀዳሚ ዓላማ ጋር የተጣጣሙ የገንዘብ ፖሊሲ ምክረ ሀሳቦችን እንዲሰጥ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ እስካለፈው ህዳር ወር የነበረው እአአ የ2024 የዋጋ ግሽበት በተለይምምግብ ነክ ምርቶች ላይ ከአንድ ዓመት በፊት ከነበው ጋር ሲነጻጸር መረጋጋት ማሳየቱን ጠቁሟል፡፡ ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ግን በዚህ የሚስማሙ አይመስልም፡፡ ከአምና አንጻር ያልጨመረ ነገር የለም ባይ ናቸው፡፡ የኢኮኖሚ ባለሙያም በሰጡን አስተያየት ጭማሪው በሁሉም ረገድ የተስተዋለ በመሆኑ የመንግስት ወጪን በመቀነስ ግብርናው ላይ አተኩሮ መስራት ምናልባትም የዋጋ መረጋጋቱን ሊያመጣ ይችላል ይላሉ፡፡"
|
524 |
]
|
525 |
embeddings = model.encode(sentences)
|
526 |
print(embeddings.shape)
|