text
stringlengths
1
4.09k
ኦሌ ጉናር ሶልሻየር ስለ አዲሱ ፈራሚያችን ማርቲን ኦዴጋርድ ማርቲን በጣም ችሎታ ያለው ወጣት ተጫዋች ነው ማንኛውንም የቡድን ችግር ሊቀርፍ እንደሚችል ከብሄራዊ ቡድኑ ማወቅ ይቻላል በዛሬው እለት የመጀመሪያ አሰላለፍ እንደማያገኝ ተስፋ አደርጋለሁ ፡፡ እሱ ጥሩ ልጅ ፣ ጥሩ አመለካከት ፣ ትክክለኛ ባህሪ አለው ስለሆነም እዚያ ጥሩ ፈራሚ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ፡፡ SHARE
ቲያጎ አልካንትራ : ኳሱን ሰጥተነው ወደ ኋላ ቆመን እንመለከት ነበር። ሰዎች ብዙ ጊዜ ፔሌ እና ማራዶናን ሲጫወቱ አይተናል ይሉኛል። ወደፊት እኔ ደግሞ ሜሲ ሲጫወት አይቻለሁ እላለሁ። ” መልካም ልደት
ዛሬ ቫይረሱ የተገኘባቸው 250 ሰዎች ሲሆኑ ከአስሩ በስተቀር ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው። በፆታ ሲታይ ደግሞ ወንድ(158) ሴት(92) ናቸው! እድሜያቸው ከ3 ወር 90 አመት የሆኑ ተጨማሪ 144 ሰዎች (124 ከአዲስ አበባ፣ 7 ከትግራይ ክልል፣ 5 ከሶማሊ ክልል፣ 2 ከኦሮሚያ ክልል እና 7 ከአማራ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1688 ነው። የተገኙት ከአዲስ አበባ(177)፣ ከትግራይ ክልል(21)፣ ከኦሮሚያ ክልል(8)፣ከሶማሊ ክልል(4)፣ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል(1)፣ ከጋምቤላ ክልል(18)፣ ከአማራ ክልል(20) እና ከድሬዳዋ(1) በድምር 250 ሰዎች ናቸው። በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5425 ደርሷል። በጠና የታመሙት ቁጥር ደግሞ 27 ነው። በ24 ሰኣት ውስጥ 8 ሞት የተመዘገበ ሲሆን፣ እስካሁን በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 89 ነው።
ካርሎ አንቸሎቲ ስለነገዉ የቪያሪያል ጨዋታ የሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ ! ቪያሪያል በከፍተኛ Quality ፣ ልምድ እና በጥሩ አደረጃጀት የሚጫወት ቡድን ነው። ጨዋታው ለኛ በጣም አስፈላጊ ነው እናም ይህንን ቡድን ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ማድረግ አለብን። በመከላከሉ ረገድ የተሻለ መሻሻል አለብን። ተከላካይ መስመሩ ከማሎርካ ጋር በተደረገው ጨዋታ የተሻለ እና ጥሩ ነበር። ከቡድኑ ጋር የተከላካይ ልምምድ ማድረግ አልተቻለም። በዚህ ጉዳይ ላይ በቪዲዮ ተመርኩዘን ሰርተናል እናም ምን እንደሚጎለን እና ምን ማሻሻል እንዳለብን አይተናል። ስለ Recycle ፓክቲክ ? ይህንን በደንብ ማስተዳደር አለብኝ። ለተጨዋች እረፍት ትሰጣለህ ፣ ተቀያሪ ወንበሩ በጥሩ ሁኔታ እየሰራ ይገኛል ፣ በመጨረሻም እነዚህ ሀሳቦች ግምት ውስጥ መግባት አለባቸው። አዳዲስ ተጨዋቾች ጤናማ ስለሆኑ ቀጣዩን ጨዋታ የመጫወት የተሻለ እድል አላቸው። ስለ ካሪም ቤንዜማ እና ባሎንዶር በሰሞነኛ ብቃቱ ምክንያት ካሪም በተወዳዳሪ ተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ መግባት አለበት። ካሪም ይህንን ክብር የማሸነፍ እድል ሲኖረዉ ፣ ይህን ክብር ለማሸነፍ ግን የመጨረሻው አመት ላይ አይደለም። ካሪም እንደ ወይን ነው ፣ በእድሜ እየገፋ ይሄዳል በዛዉ ልክ እየተሻሻለ ይሄዳል። ከማድሪድ ጋር ያለህ የጫጉላ ሽርሽር መቼ ያበቃል አንቸሎቲ በቅርብ ባደረገዉ ቃለ ምልልስ ላይ እንደተናገረዉ ከሆነ በሪያል ማድሪድ መሆን እንደ ጫጉላ ሽርሽር ላይ እንደመሆን ነዉ ማለቱ ይታወሳል። ተጨዋቾቼ በደንብ ስራቸዉን እየሰሩ ይገኛሉ ፥ እኔ ደግሞ ሀቀኛ መሆን አለብኝ። ከምንም በላይ መሻሻል ስላለበት የተከላካይ መስመር ላይ ማተኮር አለብን። ምንም እንኳን ብዙ ደቂቃዎች ባይሰጡትም አሴንሲዮ ከቀድሞው ጨዋታ በፊት አስፈላጊ ተጨዋች ነወለ። ማርኮ ከኛ አልፎ ለክለቡ አስፈላጊ ተጨዋች ነው። ስለ ባርሴሎና ወቅታዊ ሁኔታዎች የተለያዩ ጨዋታዎችን እመለከታለዉ። እግር ኳስ እወዳለዉ እናም አንድ ቡድን በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ከሆነ ደስተኛ አልሆንም። የሌላ ቡድን ሁኔታዎች ከኔ ጋር አያገናኛቸዉም ፣ እኔ በቡድኔ ላይ አተኩራለዉ። ባርሴሎና ወይም የሌላ ቡድን ሁኔታ ጥሩ ካልሆነ ደስተኛ አይደለሁም። ስለ ቡድኑ ወቅጣዊ ውጤት ለቡድኑ ዉጤት መስጠት በአሁኑ ግዜ ትርጉም አይሰጥም። አስቸጋሪ ግዜዎች ወደፊት ይኖሩናል እናም ለእሱ መዘጋጀት አለብን። በውድድር አመቱ መጨረሻ የቡድኑ ውጤት ከፍተኛ እንዲሆን እፈልጋለዉ። ከማሎርካ ጋር የነበረው ጨዋታ አርኪ ነበር። ከቫሌንሲያ ጋር ካደረግነዉ ጨዋታ በማሎርካ ጋር ባከናወነዉ ጨዋታ ላይ የተሻለ ነበርን። ጨዋታዉን 4 1 እስከምንመራ ድረስ ሁኔታዉ ከባድ ነበር ምክንያቱም ይህ እግር ኳስ ነዉ ባላሰብከዉ ሰአት ዉጤት ተቀንሮ ልታይ ትችላለህ ፣ ነገር ግን እንዴት ቶሎ መሻሻል እንዳለብን አሰብን። የማሎርካን ተከላካይ በመጫን ላይ ጥሩ ሰርተናል ፣ አላባ በዚህ ረገድ በጣም ጥሩ ስራ ሰርቷል።
HPE grade 9 teacher guide (New Curriculum)
||ዳኒ ሴባዬስ በበፔጁ የለጠፈው፣ ፁሁፍ ይመልከቱ I love this club SHARE
የማህሬዝን ጎል ይመልከቱ
1 ሺህ 87 ታራሚዎች በይቅርታ ይለቀቃሉ!
BREAKING NEW አርሰናል ፎላሪን ባሎጊን ለማስፈረም ከሞናኮ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል ! ኢንተር አሁንም ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው !
Match started ooooo wolves
ጁቬንቱስ ጃደን ሳንቾን በውሰት ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ድርድር ጀምሯል። [Rudy Galetti]
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሰባተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ ሊቨርፑል 0 0 ማንችስተር ሲቲ
ማቲዮ ኮቫቺች፡ ይህ ለእኔ ጥሩ ዝውውር ነው ይህንን ቡድን በፔፕ ስር የተመለከተው ማንኛውም ሰው ምን ያህል ጥሩ እንደሆኑ ያውቃል ለእኔ እነሱ በኣለም ላይ ምርጥ ናቸው ይህን ቡድን መቀላቀል ለማንኛውም እግር ኳስ ተጫዋች ህልም ነው
ቨርጂል ቫንዳይክ ከአርቡ የአርጀንቲና ድል በኋላ ሊዮ ሜሲን በ ኢንስታግራም መከተሉን አቁሞል
ህወሃት የቅድመ ግጭት ጩኸቱን እያሰማ ነው ሲል የመከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ ህወሃቶች የሰላም ድርድሩ ቴክኒካል ፈርሷል፣ መከላከያ ሃይሉን እያስጠጋ ነው፣ መከላከያ በከባድ መሳሪያ እየደበደበን ነው፣ ከላይ እስከታች የእዝ ሰንሰለቱን ጠብቆ እየተፈፀመ ያለ ጥቃት ነው ወዘተ በማለት የቅድመ ግጭት ጩኸታቸውን በስሙልኝ ፕሮፖጋንዳቸው እያስተጋቡ ይገኛሉ ሲል መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል። ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ የሰራዊቱን ወቅታዊ ሁኔታ ባልተረጋገጡ፣ ባልተገቡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የመዘገብ ወይም የማራገብ አሉታዊ ሙከራዎችም በአስቸኳይ እንዲቆሙ ሲል በጥብቅ አሳስቧል።
ጀግኒት ሄርሜላ አረጋዊ የህዳሴ ግድብ ጉብኝት!
የባርሴሎና አሰላለፍ ! 04:00 | ኦሳሱና ከ ባርሴሎና
35 Westham 1:0 United
|| በአርሰናል ቤት ተስፋ ከተጣለባቸው አማካዮች መካከል የሁለት እግር ተስእጦ ያለው ታዳጊ ሚጉኤል አዜዝ ሲሆን ትናንት ማታ የመጀመሪያውን የዋና ቡድን ጨዋታ ማድረግ ችሏል :: የሚከተለውንም ብሏል : እኔ ክለቡን ስለምወደው በጋለ ስሜት እጫወታለሁ እንደምታውቁት ከአምስት ኣመቴ ጀምሮ እዚህ አድጌያለሁ ስለሆነም ለአርሰናል ደጋፊዎች አንድ ነገር መስጠት እና በየቀኑ በማገኛቸው እድሎች ጥሩ ጨዋታን ማሳየት እፈልጋለሁ ፡፡ SHARE”
በቀን 288 ሺሕ እንጀራ የሚጋገርበትና እንጀራን ኢንዱስትራላይዝ የሚያደርግና በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነው ማእከል ተመረቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ማእከሉን ገንብተን ከመላው የሀገራችን ከተሞች ከመጡ ከንቲባዎች ጋር በመሆን መርቀናል ብለዋል፡፡በየቦታው ያለንን አቅም፣ ገንዘብ እና እውቀት በማስተባበር የነዋሪዎችን ሸክም የሚያቀሉ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ እየተገበርን ሲሆን የእንጀራ ማእከሉ ከ2000 እናቶች በተጨማሪ በተለያዩ የስራ መስኮች ለ1000 ነዋሪዎች በጠቅላላው 3000 ለሚሆኑ ወገኖች የስራ እድል የሚፈጥር ነውም ብለዋል፡፡ ባለሃብቶችን በተለይም ኦቪድ ግሩፕ 170 ሚሊዮን፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 75 ሚሊዮን፣ መድህን ድርጅት 20 ሚሊዮን ብር፣ መታሰቢያ ታደሰ ኮንስትራክሽን 500 ዘመናዊ ምጣዶችን በማቅረብ እንዲሁም የታፑ ምግቦች በማማከር ላደረጉት አስተዋፅኦ በእናቶቹ ስም አመሰግናለሁ ሲሉም ገልፀዋል፡፡
"በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ የአፍሪካ መረጃ! 53 የእፍሪካ ህብረት አባላገራት ቫይረሱን ሪፖርት አድርገዋል። 68,102 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል። 2340 ሰዎች ተይዘው ሞተዋል። 23,307 ሰዎች አገግመዋል። ምንጭ:CDC Africa"
በጎርፍ አደጋ ከ60 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል!
ቤንዜማ መልበሻ ክፍል ዉስጥ አነስተኛ ስፌት ከተደረገለት በሃላ ሁለተኛውን አጋማሽ በዚህ መልኩ ነዉ የተጫወተዉ።
የተቆጠሩትን ሁሉንም ጎሎች በ ጎል ቻናላችን ላይ በትንሽ Size መመልከት ትችላላችሁ
ጎልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ማንችስተር ሲቲ 1 2 ክሪስታል ፓላስስ 4 3 3 Fast sport Share
በታሪክ በአውሮፓ ሻምፒዮንሺፕ የውድድር መድረክ ግብ ጠባቂ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ሲመረጥ ይህ ሁለተኛው ነው። 1992 ፒተር ሽማይክል 2020 ጂያንሉጂ ዶናሩማ
እስቲ ሃላንድን በአንድ ቃል ግለፁት
"ማነው አራዳ ማነጋገሩን ቀጥሏል ! ማነው አራዳ አዲስ ፊልም የአሁኑ አርብ ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም መጋቢት 15,16,17 እንዲሁም በቀጣይ ሳምንት መጋቢት 22,23,24 በሁሉም የግልና የመንግሥት ሲኒማ ቤቶች በድምቀት ተመርቆ መታየት ይጀምራል፡፡ ተዋንያን ካሳሁን ፍስሀ (ማንዴላ) ሳሚ (ካያው) ትዝታ አዲስ ባቡጂ አሚር ዩሱፍ ሩት ሰለሞን የተሳተፉበት አስፈጣጭ ፊልም ደራሲ ዳይሬክተርና ፕሮዲዩሰር አሚድ በደዊ (ሀሚዶ) በሳሂባ ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በቅድስት ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰራ በኢዮቤድ ፊልም ፕሮዳክሽን የቀረበ የፍቅር ኮሜዲ ይዘት ያለው ማነው አራዳ ቀረፃውን አዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች ያደረገ አነጋጋሪ ፊልም ነው፡፡ እርስዎም ውድ የፊልም አፍቃሪያንን በዚህ ደማቅ ፊልም ምርቃት በሁሉም ሲኒማ ቤቶች እንዲመርቁ ተጋብዘዋል፡፡"
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የኔሽንስ ሊግ ዋንጫ ጨዋታዎች 03:45 | ቤልጀም ከ ኔዘርላንድ 03:45 | ክሮሺያ ከ አውስትራሊያ 03:45 | ፈረንሳይ ከ ዴንማርክ
አስቆጠረ
| በተጨማሪ Yahsat ሳተላይት ለምትጠቀሙ ጨዋታውን በታጃኪስታኖች የቴሌቭዥን ቻናል TV VARZISH ላይ መከታተል ትችላላችሁ። SHARE
በመከላከያ ሰራዊት ተሸንፈን ወደ ህወሃት ስናፈገፍግ የራሳችን አዛዦች ይገድሉናል በቁጥጥር ሥር የዋሉ የአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት ተሸንፈው ወደ አሸባሪው ህወሃት ሲያፈገፍጉ የራሳቸው አዛዦች እንደሚገድሏቸው በቁጥጥር ሥር የዋሉ የአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች ተናገሩ። ከተለያዩ ግንባሮች በወገን ጦር በቁጥጥር ሥር የዋሉ የአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ በጦርነቱ በርካታ የትግራይ ልጆች እንደ ቅጠል እየረገፉ መሆኑን እና የአሸባሪው ህወሃት አመራሮች ምን ያህል ለራሳቸው ሕዝብ እንኳን የማያስቡ መሆናቸውን ተናግረዋል። ዳንኤል ሮምሀ የሽብር ቡድኑ አባል የነበረ ሲሆን በማይጠብሪ ግንባር የሽብር ቡድኑ አዛዦች ሲፈረጥጡ እሱ እና ጓደኛቹ ለ6 ቀናት ምሽግ ውስጥ ቅጠል እየበሉ ቆይተዋል ነገር ግን ረሃቡ ቢጠናባቸው እጃቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ሰጥተዋል።
ከኮማንድ ፖስት የተሰጠ መግለጫ
ሮማ ለቀጣዩ የውድድር ኣመት በሜዳቸው የሚጠቀሙትን ማልያ በይፋ አስተዋውቀዋል ።
ለማመን ሚከብድ
በ 2021 22 በፕሪምየር ሊጉ ብዙ እድሎችን የፈጠሩ ተጫዋቾች: 1 ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ 90 2 ብሩኖ ፈርናንዴስ 89 3 ኬቪን ዴብሮይን 87 4 ማርቲን ኦዴጋርድ 77 በ 2022 23 ፕሪምየር ሊግስ ማን ብዙ እድሎችን ይፈጥራል ?
ልዊዝዝዝዝ ወጣ
"ሰሞኑን ግብፅና ሱዳን የኢትዮጵያዊያን ዲጂታል አረብኛ ተናጋሪ ሰራዊት የሶሻል ሚዲያ ዘመቻዎች አስደግጧቸዋል:: አረብኛ ተናጋሪ የዲጂታል ሰራዊት ኢትዮጵያዊያን ስራችሁ ፍሬ አፍርቷልና እናመሰግናለን ከብዛት ጥራት ኢትዮጵያ ደሀ ሀገር ሆና እንዴት ሚዲያውን በበላይነት ተቆጣጣረች ? የግብፁ ጋዜጠኛ ከ 3,700 በላይ በተለያዩ ቋንቋዎች ስለሚሟገቱት የኢትዮጵያ የዲጂታ ሚዲያ ሰራዊት የግብፁ ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ ሰይድ አሊ በ AlHadath Alyoum በተባለውና ከ የ 50 ሚሊዬን የኣለም ህዝብ በቀጥታ ስርጭት በሚከታተልበት የቴሌቪዥን ቻናል ላይ ስለ ዲጂታ ዲፕሎማሲ ስራዊታችን ተፅኖ ፈጣሪነት በንዴት ስተነትን አመሽቷል። ትርጉም: ሱልጣን አህመድ"
የሜሲ የባሎንዶር ደረጃ 2006 2022 2006=21 2007=3 2008=2 2009=winner 2010=winner 2011=winner 2012=winner 2013=2 2014=2 2015=winner 2016=2 2017=2 2018=5 2019=winner 2022=winner
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድባችሁ ለነበራችሁና በአሁኑ ሰኣት ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የ2013 ኣ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሀምሌ 08 እና 09 የምዝገባ ቀን ተብላቹሃል።
የ40/60 ኮንዶሚነየም ቤት አሸናፊዎች ንግድ ባንክ ተገንብቶ ላለቀ ቤት ገና ሳንገባበት ያለብንን ቀሪ እዳ ከነወለዱ እያስከፈለን ነው አሉ። Via: ተስፋዬ ጌትነት
በስታዲየሙ ጭስ የሚመስል ነገር አለ
አርሰናሎች በትዊተር ገፁ ከክለባችን የተለያየውን ፓብሎ ማሪን አመስግነዋል ፣ እንዲሁም መልካም እድልን ተመኝተውለታል። SHARE
ሮናልድ ኩማን በይፋ የባርሴሎና አሰልጣኝ ሆኗል። ኩማን ከባርሴሎና ጋር የ ሁለት አሙት ኮንትራት ፈርሟል።
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ2013 ኣም በአማራ ክልል የተሰጠዉ የ2012 ኣም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 9685 % ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል ተዘዋውረዋል። በዚህ አመት የተሻለ ውጤት የተመዘገበት መሆኑ ተገልጿል። የፈተናዉ ውጤት ማለፊያ ነጥቡን በተመለከተ ለሁሉም ዞንና ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያዎች የተላለፈ ሲሆን ተማሪዎችም በየትምህርት ቤታቸው ውጤታቸውን በማየት የ9ኛ ክፍል ምዝገባ ከታህሳስ 30/2013ኣም ጀምሮ እንዲያካሂዱ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አሳስቧል።
ደቡብ ሱዳናዊው የመብት ተሟጋች የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ ብቻ ሀገሪቱን አትሽጡ ሲሉ የአገሪቱን መንግሥት ተቹ! ደቡብ ሱዳናዊው የመብት ተሟጋች ኤድመንድ ያካኒ የግብፅን ጥቅም ለማስጠበቅ ብቻ ሀገሪቱን አትሽጡ ሲሉ የፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትን መንግሥት ተቹ፡፡ የጆንግሌይ ካናል በደቡብ ሱዳን የሚገኘውን የሱድ ረግረጋማ አካባቢ በማድረቅ ለግብርና አገልግሎት እንዲውል በማድረግ ብዙ ውሃ ወደ ሱዳን እና ግብፅ ለማስተላለፍ የተጀመረ፤ ነገር ግን ያልተጠናቀቀ የቦይ ፕሮጀክት ነው። የደቡብ ሱዳን ታዋቂ የመብት ተሟጋች የሆኑት ኤድመንድ ያካኒ የፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት መንግሥት የሱድ ረግረጋማ ቦታዎችን በማድረቅና ሰው ሰራሽ ወንዞችን በመቀየስ የጆንግሌይ ካናል ግንባታ ለማስቀጠል ሥራ መጀመሩን አስታውቀዋል። የመብት ተሟጋቹ ኤድመንድ እቅዱን በተመለከተ ታማኝ እና ገለልተኛ በሆኑ አካላት ጥናቶች መደረግ እንዳለበት በማስገንዘብ አገሪቱን ለግብፅ ጥቅም መሸጥ እንደማይገባ አሳስበዋል።
በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ በጣለው ከባድ ዝናብ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ 39 አባወራዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቀሉ! በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ በስስት ቀበሌ በጭቶ፣ በዶማርሶ እና ቡዱቅሳ በጣለው ከባድ ዝናብ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን እና 39 አባወራዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን የይርጋጨፌ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ዮሀንስ ታደሰ ገልፀዋል። መስከረም 22 ቀን 2014 ኣም በጣለው ከባድ ዝናብ ከ39 አባወራዎች 156 የቤተሰብ ብዛት እንደተፈናቀሉ አስተዳዳሪው ለዞኑ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ መረጃውን በስልክ አድርሰዋል። አደጋው የደረሰው መስከረም 22 ቀን 2014 ኣም ከቀኑ ከ7:00 እስከ 10:00 ድረስ በጣለው ከባድ ዝናብ እንደሆነ የዶማርሶ ቀበሌ ነዋሪ አቶ ታምራት ብርሃኑ በስልክ በሰጡት መረጃ ገልፀዋል። ከቤት ንብረት የተፈናቀሉት አባወራዎች በቤተሰቦቻቸው እና በጎረቤት መጠለላቸውን አስተዳዳሪው መናገራቸውን ከጌዴኦ ዞን መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በአሁኑ ጊዜ የነፍስ አደን ሥራ እየተሰራ መሆኑ እና አደጋ በደረሰበት አከባቢ ያሉ ማህበረሰብ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አስተዳዳሪው መልእክት አስተላልፈዋል። Via EBC
ማንችስተር ሲቲዎች የኢንተር ሚላኑን አጥቂ ሮሜሎ ሉካኩ እና የሳውዝሀምፕተኑን አጥቂ ዳኒ ኢንግስን የ ሰርጂዮ አግዌሮ ምትክ በማድረግ ወደ ኢትሀድ ለማምጣት እያጤኑበት እንደሆነ
እንግሊዝ ትላንት ከአውሮፓ ህብረት ወጥታለች 3 ጠቅላይ ሚኒስትሮች ከተፈራረቁበትና የ3 ኣመት ተኩል ሂደትን ከፈጀ በሃላ የእንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት መውጣት [ብሬግዚት] ትላንት ምሽት እውን ሆኗል። በዚህም የሀገሪቱ የ47 ኣመት የአውሮፓ ህብረት ኣባልነቷ አብቅቷል።
ህውሃት ጦርነት በይፋ መጀመሩን መንግስት ገለፀ
Champions Share
የኩን አጉዌሮ አባት ሌኦኔል ፔፕ ጋርዲዮላን በእጅጉ ወቅሷል! የጋርዲዮላ እንባ የውሸት እንባ ነው እኔ አላምነውም፣እሱ አጉዌሮን ፈልጎት አያውቅም ፣ እማይተካ ተጨዋች ነው እያለ ተቀያሪ ወንበር ላይ ያስቀምጠዋል ፣ ጋርዲዮላ የመጨረሻዋን አጋጣሚ የአጉዌሮን መሰናበት በጉጉት እየጠበቃት ነበር፣ በአጠቃላይ አጉዌሮን አይፈልጉትም!
ጋቢ SHARE|
ጆርጂኒሆ አሁን በቋሚ መሰለፍ አለበት ። ኢያን ራይት ! ጥሩ ምልመላ አድርገናል እና ተጫዋቾቻችን ብዙ ግብ እያስቆጠሩ ነዉ ። ስለ ጆርጂንሆ ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ። አሁን ላይ ሁሌም በቋሚ እንዲጫወት እፈልጋለሁ ። ከ ዚኒቼንኮ ጋር አንድ ላይ ሆኖ ጨዋታን የሚቆጣጠርበት መንገድ ፣ ኦዴጋርድ ሲመጣ ደግሞ ከእሱም ጋር ያለዉ ግንኙነት አሪፍ ነዉ ። ልክ እንደ አርቲስት ነዉ በጣም ጨዋታዉ ያምራል ። SHARE
33 ሌዋ ጋቪ 45 ጋቪ ሌዋ This Duo
ጠ/ሚ አቢይ የኢትዮጵያና ኬኒያ ግንኙነት በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ነው አሉ! ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ እና የኬኒያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ጥብቅ ወዳጅነት ትኩረት በማድረግ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መሆኑን ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጡ ሲሉ በበትዊተር ገፃቸው አስፈረዋል፡፡ በመልእክታቸውም የኬንያና የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ጥብቅ ወዳጅነት ትኩረት በማድረግ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መሆኑን ገልፀዋል።
ስላንተ ቃላቶች ያንሱናል! 5k ያንሰዋል እውነት ! SHARE|
ትናንትና ሜሲ ወደ አልሂላል ተቃርቧል ሲሉ የነበሩት Sport footmercato ስለ ሜሲ አዲስ መረጃ ማውጣት ተስኗቸው ዝምታን መርጠዋል ።
ከሰሜን ሸዋ፣ ከኮምቦልቻ እና ከደሴ የወጣነው በእቅዳችን ነው። በእቅዳችን መሰረት እየተጓዝን ነው። የህወሀቱ ጌታቸው ረዳ ማምሻውን ከፃፈው! እቅዳቸው ወዴት ይሆን ጉዞው ?
ለ ጆርዳን ጫማ ፈላጊዎች ኦርጅናል air Jordan 1 & 4 ጫማ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል ። ቁጥር : ከለር : black ፣ gray ፣ silver Made in Vietnam መግዛት የምትፈልጉ ብቻ በዉስጥ መስመር አናግሩን :
የባርሴሎና የሴቶች ብድን በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ያለፉት 17 ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገዱም ፦ WWWWWWWWWWWWWWWWW ◉ 65 ግቦችን አስቆጠሩ ◉ 3 ጎሎች ተቆጠረባቸው ◉ 14 ጨዋታዎች ግብ አላስተናገዱም
አንዷ ዶሮ ልትገዛ ሄዳ ነጋዴው የፈረንጅ ዶሮ ነው አግብቶ ውጪ ይወስድሻል ሲላት አምናው ገዛች አሉ
ንጉሱ ደስተኛ ነው
የማርኮ አሴንሲዮ ሁኔታ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በ180 ዲግሪ ተቀይሯል። የወደፊት ቆይታው ብዙም ሳይቆይ ክለቡን የሚለቅ ቢመስልም በአሁኑ ሰአት ተጫዋቹ በክለቡ ለመቆየት እና ቀሪውን የኮንትራት አመት ለመጨረስ አስቧል። በርካታ ክለቦች ማርኮ አሴንሲዮን ይፈልጋሉ እነሱም ኒውካስትል፣ ሊቨርፑል እና ኤስ ሚላን ስሙ ከነሱ ጋር የተያየዘው። አሁን ያለው እውነታ ግን ተጫዋቹ እያሰበ ያለው በሪያል ማድሪድ ለመቀጠል ብቻ ነው። AS
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ሁለት ሳምንታት በልዩነት ለተፈጠረው የሃይል መቆራረጥ ችግር ይቅርታ ጠየቀ! የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ሁለት ሳምንታት በልዩነት ለተፈጠረው የሃይል መቆራረጥ ችግር ይቅርታ ጠየቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሃላፊ ገበየሁ ረጋሳ በጉዳዩ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በልዩነት በተለያዩ ምክንያቶች የሃይል መቆራረጥ በመዲናዋ ተከስቷል ብለዋል። ከምክንያቶቹ መካከል የአየር ንብረት ጋር የተያያዘ ሲሆን በተለይ መጋቢት 1 ቀን 2015 ኣም የጣለው ከፍተኛ የበልግ ዝናብ የኤክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ጉዳት አድርሷል። በመዲናዋ ከሚገኙ 137 መጋቢዎችም በ50ዎቹ ላይ ጉዳት ማድረሱን ገልፀው ብልሽቱን ቶሎ አለማግኘት ችግሩን አባብሶታል ብለዋል።ሌላው በተለይ በመዲናዋ ምእራብ እና ደቡብ እየተሰሩ የሚገኙ የመልሶ ግንባታ ስራዎችን ለማከናወን እንዲሁም የማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የሚሰራ የጥገና ስራ ለሃይል መቆራረጡ አስተዋፆ አድርገዋል ብለዋል። በተጨማሪም በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ የሚደርሱ ተደጋጋሚ ስርቆቶችም ለችግሩ መፈጠር በምክንያትነት ተነስቷል።ችግሩን ለመፍታትም ለፕሮጀክት የሚቋረጥ የኤክትሪክ አገልግሎት ከማቆም ጀምሮ ኮንስትራክሽን ላይ የሚሰሩ ባለሙያዎችን ወደ ጥገና በማዘዋወር ችግሩን ለመፍታት ጥረት መደረጉን ገልፀው በዘላቂነት ለመፍታት የተጀመሩ ስራዎች መኖራቸውንም ጠቅሰዋል። [Walta]
ኤርሊንግ ሀላንድ የመጀመሪያውን ጨዋታ [በ EAFC] ከታዋቂው ሰው ሄሲባ ጋር ተጫውቷል! ኤርሊንግ ሀላንድ 7 2 አሸንፏል!
በድርድሩ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ ያሳድራል ዴሚትሪ ፔስኮቭ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የዩክሬን ጦር ሄሊኮፕተሮች ፈፀሙት በተባለው ጥቃት ዙሪያ አስተያየት ሰጥተዋል። ፔስኮቭ ፤ በሩሲያ ቤልጎሮድ የነዳጅ ማከማቻ ላይ የዩክሬን ሂሊኮፕተሮች ፈፀሙ የተባለው ጥቃት በኪየቭ እና በሞስኮ መካከል በሚደረገው ድርድር ላይ አሉታዊ ተፅእኖ ሊያሳድር ይችላል ብለዋል። የሩስያ ቤልጎሮድ አስተዳደር ድንበር ጥሰው የገቡ የዩክሬን ሂሊኮፕተሮች በአካባቢው ባለ የነዳጅ ማከማቻ ቦታ ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ፤ በተነሳው ቃጠሎም ውስጥ በነበሩ ሁለት ሰራተኞች ላይ የመቁሰል አደጋ ማጋጠሙን ዛሬ መግለፁ ይታወቃል። በዩክሬን በኩል እስካሁን የተሰጠ አሰተያየት የለም።
Barca starting line up
ጠያቂ : ሶስት ሻምፒዮንስ ሊግ ብታሸንፍ ይሻላል ወይስ አንድ አለም ዋንጫ? ሳካ ሶስት ሻምፒዮንስ ሊግን መርጣለው
የ አርሰናል ተጫዋቾች ደርሰዋል
31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ። 90 ሳውዝሃምፕተን 0 2 አርሰናል
"ከሰሞኑ ከሀይቅ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጥ በከተማው መውጫና መግቢያ ምሽት ከ1:00 በኋላ ተሽከርካሪ ይዘን ስንቀሳቀስ እስከ 5,000 ብር እንቀጣለን…የሚሉ ተደጋጋሚና ተመሳሳይ ጥቆማዎች እየደረሱኝ ነው።በየቀኑ የኤሌክትሪክ ሃይል መጥፋትን በተመለከት ለህዝብ ግልፅ መረጃ አለመስጠትና የእንቅስቃሴ ገደቡ ነዋሪዎች ላይ ጫና መፍጠሩን እየተናገሩ ነው።የሚመለከታችሁ ሁሉ መፍትሄ ብትሰጡበት መልካም ነው። በየሰኣቱ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ"
90+2
|| ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደተናገረው፦ ዊሊያን እስከ 2023 የሚያቆየውን ውል ተስማምቷል፤ የጊዜ ጉዳይ ነው ይፋ ለመሆን ቶማስ ፓርቲ፧ አትሌቲኮ አሁንም 50 ሚሊየን ፓውንድ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል፤አለበለዚያ እዚያው ይቆያል። SHARE
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 5ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ full time ሌስተር ሲቲ 0 1 አስቶቪላ
ባርሴሎና ባለፉት ቀናት ታሌስካን እንዲያስፈርሙት ቀርቦላቸዋል Miguel Sanz |
የባቫሪያኑ ኮከብ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ለሀገሩ ሲጫወት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለ 4 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋግጧል!
ጋዜጠኛ በእግር ኳስ ውስጥ የአንተ ምርጥ ጓደኛ ማን ነው ? አንትዋን ግሪዝማን ኮኬ ጋዜጠኛ በእግር ኳስ ውስጥ የአንተ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ነው ? አንትዋን ግሪዝማን ዲያጎ ሲሞኒ
ጨዋታው በዚህ ውጤት ሚጠናቀቅ ይመስላል
Officially ethio Arsenal ከታች ሊንኩን በመጫን በኢንስታግራም ይከተሉን። Click the link below and follow us on instagram
አርኖልድድድ ተደረቡበት
Point የጥሪ ማስታወቂያ እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች 1ኛ Addis Ababa University ሚያዝያ 24 28 2ኛ Wolaita sodo University ሚያዝያ 27 28 3ኛ AASTU University ሚያዝያ 28 29 4ኛ ASTU University ሚያዝያ 28 29 5ኛ Kotebe Metropolitan University ሚያዝያ 28 29 6ኛ Bahirdar University ሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ኣም 7ኛ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 8ኛ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
በሁለቱም ክለቦች መካከል ጥሩ እንቅስቃሴ አለ
ሶን ሄንግ ሚን ለሶስት ተከታታይ የውድድር ዘመናት በፕሪሚየር ሊጉ በ20+ ግቦች ላይ በቀጥታ ተሳትፏል፡ 27 ጨዋታዎች 14 ጎሎች 6 አሲስቶች ምን አይነት ተጫዋች ነው።
ሪያል ማድሪድ ከዶርትሙንድ ጁድ ቤሊንግሃምን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል፣የግል ስምምነት አስቀድሞ ተደርሷል። Share
‍ የብዙ ወንዶች ሀሳብ የሆነው የስንፈተ ወሲብ ችግር እንዲሁም የብልት ቁመት ማነስ ዘላቂ መፍትሄ በሀገራችን አስመጥተናል። በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በክሬም ና በታብሌት አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንገኛለን። ይደውሉ
ኢትዮ ቴሌኮም በኣለማችን የመጨረሻውን የሞባይል ኔትዎርክ 5ተኛ ትውልድ (5ጂ) አገልግሎቱን ሰኞ ግንቦት 1 ቀን 2014 ኣም ያስመርቃል፡፡
ወደኛ ግብ ክልል ሲመጡ ያስፈራሉ እንደቡድን ነው ሚያጠቁት።
OFFICIAL :
በመተከል ዞን ከ300 በላይ ሰዎች በንፁሀን ዜጎች ግድያ ተጠርጥረው ተያዙ።
ማታ ገባ ሊንጋርድ ወጣ
የህክምና (Medicine) ብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። ከመጋቢት 20 24/2013 ኣም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ የህክምና (Medicine) ተመዛኞች ከሚያዚያ 22/2013 ኣም ጀምሮ
ቤንዜማን Target ያደረገ ጨዋታ እያደረግን እንገኛለን።
|| ጋብሪኤል ማርቲኔሊ ለምን አቋሙ ቀነሰ ?
ሳዲዮ ማኔ ማክሰኞ እለት በጀርመን ተገኝቶ የጤና ምርመራውን በማድረግ የሶስት ኣመት ውሉን ከ ባየርን ጋር ይፈራረማል። [ Fabrizio Romano ]
ኬቨን ደብሮይን ሴፕቴምበር 2015 በማን ሲቲ ቤት የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታውን ካደረገ ጊዜ አንስቶ ከማንኛውም ተጫዋች የበለጠ ከቦክስ ውጪ ብዙ ግቦችን አስቆጥሯል (20) ።
UEFA Nations League Ft 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ENG CRO Lingard 78 Kramarić 57 Kane 86 Wembley Stadium
|| ሜሱት ኦዚል ከዩናይ ኤምሬ ጋር ከባድ ጊዜ እንደነበረው ተናገረ :: እርግጥ ነው ከቀድሞው አሰልጣኝ ዩናይ ኤምሬ ጋር በጣም ከባድ ጊዜ ነበረኝ ፣ አሁን ግን ሁሉም ነገር ተለው ጧል ፣ በሁሉም ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ ኦዚል ለቤን ስፖርት ቱርክ እንደተናገረው ::በቋሚነት እጫወታለሁ እና ሁሉም ነገር ደህና ነው ፡፡ አሁንም በሚቀጥለው ኣመት ኮንትራት አለኝ እዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ ፡፡ ለወደፊቱ ምን እንደሚሆን መናገር አያስፈልግም ፣ ለወደፊቱም ብቆይ ደስተኛ ነኝ ፣ ግን ምን እንደሚሆን አላውቅም ፡፡ SHARE
ኔይማር ለትንሽ እድል አግኝቶ ነበር ነገር ግን አልተጠቀመበትም ኳሱን በጣም ሰቀለው
ሞጆ ደገሙት
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
34

Models trained or fine-tuned on BiniyamAjaw/amharic_dataset_v2