clean_tweet
stringlengths
3
181
label
class label
2 classes
ታህሳስ 22፣ 2012/ የጉራጌ ዞን አስተዳደር የጉራግኛ ቋንቋን በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ለማካተት እየሰራሁ ነው አለ
1positive
“ለውጥ ማለት ያለውን አፍርሶ አዲስ መገንባት አይደለም፡፡ ኢትዮጵያ እንድታድግ ከተፈለገ ባላት ላይ የሚጨምር የተማረ የሰው ኃይል ያስፈልጋታል፡፡” ያላረፉ ነፍሶች
1positive
ፋሽን ነው! ከከፍታ መውረድ ማለት ይህ ነው ልጅቷን የማትፈልገውን ድምፅ እንድታወጣ አስገደዳት😊😊
0negative
ጠቅላይ ሚንስትሩ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ-መስተዳድር ጋር ቦረና ዘልቀዋል... እንደተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል ሁሉ ከህዝቡ ጋር በሚገባ ተገናኝተው እና ተወያይተው እንደሚመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ። Ethiopia ብልፅግና Prosperity
1positive
: የመደመር ዓላማ ሀገራችን ባለፉት ዓመታት ያስመዘገበቻቸውን ድሎች ጠብቆና ስህተቶችን አርሞ የመጻኢውን ትውልድ ጥቅም ማረጋገጥ ነው ብለዋል። ክቡር አምባሳደሩ መድረኩ በጋራ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ…
1positive
በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ትኩረት አድርገው ከፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተው ኢትዮጵያውያን ትኩረት እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
1positive
ስንት አማራ ስንት ኦሮሞ ... እያሉ በሞታችን ሙድ ሊይዙብን ነው ዛሬም???
0negative
ሲሳይ አጌና ጠጅ ቤት ከተሄደ የሚገኘው ትርፍ ይህ ነው::
0negative
ያመሸሁበትን ቦታ እንኳን እመኝኝ ኤልያስ ስንቱን አጣርቶ ይችላል😭😭😭
0negative
እዉነተኛ የዐብይ ባህርይ እርካብ ና መንበር መፅሐፍ ላይ ያለው ነው !!!
0negative
የሚሸማቀቁበትን የጭቆና ታሪክ ሁሌ ፈጠራ ነው እንዳሉ ነው። የነሱ ተረት ግን እውነተኛ ታሪክ ነው የሄ የተለመደ ባህሪያቸው ነው ምን አዲሰ ነገር አለው!
1positive
እኔ በአባቴ እንዳለሁ እናንተም በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ በዚያን ቀን ታውቃላችሁ። ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለው እርሱም የሚጠብቀኝ እርሱ የሚወደኝ እርሱ ነው ፤ አባቴም ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም አሳየዋለሁ።
1positive
: ምነው በያስኳላው ይሞታል ወጣቱ መማር ሁኖ ሳለ አብይ ፍላጎቱ ምርቃት ነበረ የናት ያባት ፀጋ ሙሾ ማውረድ ሆነ ጊዜው እያሰጋ ይበጃል መፃፉ ጥበብን በቀለም የተማረ በብዕሩ አያበጀው የለም ያገሬ ወጣቶች…
0negative
የኢዜማው፡ቱልቱላ ብርሃኑ ነጋ ኮ/ል ኣብይን እንደሚያማክር የምርጫ ቦርድ ሪፎርምም እንድሚያግዝ ሲናገር ሰምተናል። ኣማራ እስረኞችን ማስፈታት እንዴታ ኣቃታቹ? ወይስ የእርሶውም የኣዞ እምባ ነገር ነው!
0negative
ጥር 22 ለሞጣ የሽብር ሰለባዎች የምናደርገው ድጋፍ የተዘረፉትንና የወደመባቸውን ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይኾን ስነ–ልቦናቸውንም ጭምር የሚጠግን መኾን አለበት። MottaTerrorAttack MottaFundraising
1positive
አሰፋ የትዝታው ፈለግ ጀግና
1positive
ይሄንን እኮ ነው መቻል ያቃተኝ ራስ ዳሽን ራሱ እንደናንተ ራሱን መች ይቆልላል በየሱስስስ ስም🤦😁
0negative
"ያው በክልሉ ምክር ቤት እና በምርጫ ቦርድ በኩል አሻችዋለሁ ነው"??🤔🤔
0negative
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2012 ዓ.ም ለገና በዓል አደረሣችሁ። በዓሉ የሰላም የፍቅር የመቸቻል ከምንግዜውም በላይ አንድነታችንን የምናጠናክርበት ባዓል እንዲሆን መልካም ምኞቴ ነው።
1positive
እንደአንተ የሚያስብልኝ ቢኖር! ውይ የእኔ አሳቢ! አብሽር አልሞትም!
1positive
ከነሱ ያንተ አማራን የምትጨፈጭፈው ይብሳል : እነ ክርስትያንን እስር እያሰቃየህ ስለ ምኒልክ ያሳስብሃል? ወረኛ
0negative
የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት በአፋር ክልል ከባድ ተቃውሞ ና ጥያቄ ቀረበባቸው ወደ አፋር ደውለናል ልዩ ዝግጅት ሼር ያድርጉ
0negative
ቀላል ተቸገርን?! ጉድ የሆነች አገር የጉዶች መአት ተሸክማ እኛንም ጉዳችንን አፈላች :)
0negative
ሰላም ልበልሽ ሰላም ጽዮን ማርያም ግሸን ማርያም ስሙት በማርያም via
1positive
አለበለዚያ ሌላ አዲስ ወያኔ ተሰርቶ ከዘጠኙ ክልል ዘጠና ክልል ይሰራል ያኔ የባህር 🌊 ሲንድሮም ይለቃል 🤣🤣
0negative
Ethiopia: ጀግናው ታዬ ቦጋለ አሁን ያደረገው አስገራሚ ንግግር via
1positive
ካፒታል ጋዜጣ በቀድሞው ሰራተኛው ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጌትነት ክስ ተመሰረተበት፡፡
0negative
ትክክለኛው የፊደል አፃፃፍ ከርስ ሳይሆን ከርሥ ሲሆን ሁለት ትርጉም አለው:- 1. ሆድ፣ ጨኳራ። 2. በያንዳንዱ ፊደል ጽፈት መካከል ያለ ባዶ ከርሥ ይባላል። ስለዚህ ፍሬ-ከርስኪ ፍሬ አልባ፣ ባዶ የሚለውን ትርጉም 'Ridiculous' ለሚለው እንጠቀማለን።
1positive
‘’ዘመናዊና ፍትሃዊ የሆነ የንግድና የገበያ ስርዓት በመዘርጋት ህዝቡና ሀገራችንን ይበልጥ ተጠቃሚ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል’’ Ethiopia soybean greenmungbean nigerseed
1positive
Melas Zena ከቤተክርስታን የልመናን ልምድ ቀስሞ ነው፣ ቁጥር አንድ ለማኝ መሪ የነበረው።
0negative
አሜን ለሁላችን
1positive
Nocomment ግን እኛ ነን የደነዘዝ ነው ወይስ መንግስት ማለት ፒፒ ነው ሥራውን መስራት ያቃተው?
0negative
ትናንት በኬኒያ ላሙ ዳርቻ የጦር ሰፈር በተፈጸመው ጥቃት 3 አሜሪካዊያን ተገድለዋል
0negative
ምን አቃጠለህ ይልቅ ኢዜማ የተባለ አጎብዳጅ ፓርቲ ምን እየሰራ ነው ለካደው ለአዲስ አበባ ሕዝብ መቼም ምርጡኝ አይለም አደል
0negative
ልስቅ ነበር ግን ቁጭትና ብስጭት አላስቻለኝም። ሽንፍላ ትክክለኛ ቃል ነው
0negative
መውጣት ፈልጎ ነው 4ሳምንት ነው ማይመለሰው በህክምና ሚቆየው ልምምድ ምናምን 6 ሳምንት ድረስ ሊቆይ ይችላል እሄ ማለት ከኢንተርናሽናል ብራክ ጋር ሳይገባ ሊያሳልፍ ይችላል ያው እያለማመደ ነው ላለመመለስ !
0negative
አሜን ; ሰላም ብሩህ ሳምንት 🌻
1positive
: Share God's Word ትንቢተ ኢሳይያስ 43 18፤ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። 19፤ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለህ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በ…
1positive
የአማራ ባለስልጣናት በሃሳብ መሞአገት አቅቶት ተገዳደለ.ኦሮሞ ግን በሃሳብ እየተፋጬ ነው. እና የቱ ነው ስልጡን ህዝብ ወይስ ስልጡን መሪ ባሻዬ? ማፈሪያ!
0negative
መንግስት ባለአደራውን ሲያዋክበው የከረመው ህገወጥ ናችሁ በማለት ነበር። አሁን ህጋዊ ፓርቲ እሆናለሁ ሲል ለምን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከለከለው ፤ ይህ የዲሞክራሲያዊ መብት አፈና በዚች ሀገር እስከመቸ ነው የሚቀጥለው??????
0negative
በአራቱም አቅጣጫ ጃንጣላ ይዞ የሚለምን፣በየቤቱ አላስተኛ ያለው የዳንኤል ወንድምና እህቶች አይደሉም እንዴ ፣ኣረገኝ፣ ተወኝ 😂
0negative
“ፀሐይን የምትለብሽ የብርሃን ልጅ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የተቀደስሽ ነሽ።”
1positive
ኦሮሞ ክልሉን በሽብር እያፈራረሰ መሬት የሚያስፋፋው የሽብር መሬት ጠቦት ብቻ ነው እንጂ ለልማት አይደለም። ልማት ፈላጊ ቢሆኑ ኖሮ መጀመሪያ ኦሮሚያ ክልልን ባለሙ ኖሮ ከማፈራረስ።
0negative
አንተ ምን አለብህ ? ጠባቂ መንግስት የሌላቸው ሺዎች ግን በየቀኑ እየሞቱ ነው
0negative
ይህን የእስክንድርን እንቅስቃሴ በተደጋጋሚ የሚያደናቅፈውን የ"በላይ አካል" ማንነት ማወቅ ከእስክንድር በላይ ለዶክተር አብይ መንግስት/ ፖርቲ አስፈላጊ ይመስለኛል።
1positive
ልደቱን በዝማሬ ካከበርክ ትልቅ ስጦታ ይሰጥሀል። ቅዱስ ኤፍሬም እንዲህ ይላል ሄሮድስ ልደቱን ላከበረች ልጅ ደስ ተሰኝቶ ክፋትን የተሞላ ስጦታን ይህውም የመጥምቆን አንገት በውጪት ሰጥቷት ነበር።ክፉው ሄሮድስ ይህንን ካደረገ እጅግ አዛኝና ሩህሩህ
1positive
የውኃ ልማት ፈንድ አዲስ አበባን ጨምሮ ለሰባት ከተሞች ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ለማቅረብ ተስማማ
1positive
በጣም ከሚያገርሙኝ ሰዎች ውስጥ ከፊሎቹ፤ አቻምየለህ ታምሩ፣ ብሩክ አበጋዝና ስዩም ተሾመ ስለ አሕመዲን ጀበል ትችት ሲጽፉ ከጎናቸው ሁነው የሚያሽቃብጡና የሚያጨበጭቡ ሱፍዮችና አሕባሾች ናቸው።
0negative
ታድያ ምን ይጠበስ እናንተን አይመለከትም:: ደግሞ ዓብይ እኮ የውያኔ መድሃኒት ነው:: የቡዳ መድሃኒት ሲሉም አልስማሽ😂😂😂
0negative
አማርኛ ተማር መጀመሪያ ለፈደድ🤦🏾‍♀️
0negative
“ፍራሽ አዳሽ” ተስፋሁን ከበደ አፍ የማያዘጋ የፖለቲካ ሳታሪስት ነዉ- አርትስ ቲቪ ላይ እሱን ስከታተል በረዶዉንና ብርዱን አስረስቶኝ አመሸሁ- አዲስ አበባ ስሄድ ከተስፍሽ ጋር ማምሸት አለብኝ
1positive
በኦሮሚያና አዲስ አበባ የሚኖረውን አብሮ አደጉን አማራ፣ንቆና አግልሎ ባህርዳር ሄዶ ኢትዮጵያነት ሱስ ነው ያለው አስመሳይ ይኸውላችሁ! ፍትህ ለኦሮሚያ አማሮችና ሌሎች ብሄረሰቦች!!!!!
0negative
ህወሓት ከዚህ በኃላ ቤተመንግሥት የሚገባው 200 ብር ከፍሎ ነው የሚል አንብቤ ፈገግ ብያለሁ። ዛሬ ደግሞ ተዘርፈናል ሲሉ ሰምቼ ፈገግታዬ ወደ ሳቅ ተቀየረ። እነሱ 27 አመት የሚዘረፈውን ሁሉ ጨርሰው ሌላ ምንም ሲያጡ ቅኔ ሁሉ እኮ ነው የዘረፉት።
0negative
ይህ እጅግ አሳዛኝ ነው! ዝም ብሎ አደጋ አይደለም::እዚህ ሁሉ ምስቅልቅ እንዴት ገባን?! በልጆች የትምህርት እድል ላይ የሚፈርድ የጥፋት ፖለቲካ መወገዝ አለበት:: የወላጅ ሀዘን ይሰማን!
0negative
አመሰግናለሁ ወንድማገኝ
1positive
አቢይ ኢትዮጵያ ከነታሪክዋ ተከብራ እንድትቀጥል ይሰራሉ; ሩህሩህ ናቸው; በየአቅጣጫው የሚጎትትና የሚገፋ ሀይል ከውስጥም ከውጭም ባለበት ሁሉን አቻችሎ ለመምራት ይሞክራሉ; ፍትህ እንዳይዛባ ሀገር እንዳይመዘበር የሚችሉትን ያደርጋሉ:: እናግዛቸው
1positive
ተሳስተሃለል፣ ቆም ብለህ ራስህን ጠይቅ ፣ዛሬ ላይ የደረስነው በለውጥ ሃይሎች መስዋእትት መሆኑን አትዘንጋ፡ ይህን ለማለት ያደረሱህ አነዚህ ሰዎች ናቸው. በነበረው ሁኔታ ቢቀጥል ኖሮ ዛሬ ሁላችንም ከባድ ችግር ውስጥ እንገባ ነበር
0negative
እንኳን አደረሳችሁ "ስለ ጽዮን ዝም አልልም" (ኢሳ 62:1) ድንግል ማርያም የህያዋን ሁሉ ደስታ ናት "የምድር ሁሉ ደስታ የጽዮን ተራራ ነው" (መዝ 47:2) ተብሎ ተጽፏልና
1positive
ጆን ብዙ ግፍ አለብህ ማለት ነው...😂
0negative
🤷🏻‍♂ የማሪቱ ዘፈን ላይም አንድ የሚያስቅ ግጥም አለ እረሳሁት እንጂ
0negative
ለእትዮጵያ አንድነት፣በቀለም በፆታ በሀይማኖት በብሔር ሳንከፋፈል አብረን ወደፊት እንጓዝ ፣ተያይዞ ወደ ብልጽግና ጉዞ ......!
1positive
የኢዜማን ቴሌግራም ቻናል እከታተላለሁ። በፖሊሲ በደንብ የተዘጋጀ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው። የሃገሪቷ ችግር በስሜት በመነዳት እንደማይፈታም ገብቷቸው ሊያሳዩን እየሞከሩ ነው። ሁሉም አማራጩን ያምጣና ይታይ። ጩኅት ብቻ እንጀራ አይሆንም!!
0negative
እውነቱ ራስን መሆን ነው
1positive
🚩ኢ/ር ታከለ ኡማ እና ካቢኔያቸው ከሕዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ የሕዝብ ተወካዩች ምክርቤትም የከተማ አስተዳደሩ የከተማዋን ነዋሪዎች ሕይወት ለመቀየር እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚያደንቅ መግለጹ ተሰምቷል።
1positive
አዳዲስ ተከታዮችን ለማግኘት ይህንን የሚወዱትን ሁሉ ተመልሰው የሚመልሱትን ይከተሉ።💋🍁
1positive
እንዴ እረ ተረጋጉ እሱ ያለው ድሮ እኛ በሰጠናቸው መሳርያ ነው የገደሉን አሁን ግን ዱላ ብቻ ነው ምንሰጣቸው ያው አህያ በዱላ ተደብድቦ አልሞትም ለማለት ነው.N’ways let’s not lose our FOCUS . The dictator must go!!!
0negative
"'እኛ ድሆች ነን፤ ገንዘብ ከየት እናመጣለን' እያልን ስንደራደር ነበር" በጠገዴ ታግቶ የተገደለው ታዳጊ አባት
0negative
አቶ ታከለ ጎበዝ
1positive
ምክር ቤቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
1positive
ጌታ መልካምን ነገር አድረጎልኛል ስለ ሁሉ ስሙ ይባረክ !! በወንድ ልጅ በርኮኛል ዛሬ ማለዳ.
1positive
የዝርፊያ፣የወረራ፣የምንጠራ፣ የግፍ፣ የጭፍጨፋ እና የስደት መንግስት። የድህነት፣ ኋላቀርነት እና ዘረኝነት ፓርቲ። አዲስአቤው ሉባ እና ገበሮነትን እንደገና ለመፈጠረ እየጣረ ያለውን ይሄን የዘረኛ አፓርተይድ አገዛዝ ግንቦት2012 መንግሎ ይጣለው
0negative
: በህይወቴ እንደነዚህ አይነት ደነዞችን በዓለም ላይ ይኖራሉ ብየ በፍፁም አላምንም ነበር። ሆኖም ግን እኛን ኢትዮጵያውያንን አይወክልም፣ እንዴውም እንደ እኔ ከሆነ ለውጣችን አደናቃፊ ግለሰብ…
0negative
«የእኛ ዓላማ ታሪክን መቀየር ነው። ተራ ምርጫ ማድረግ አይደለም፤ የቀደሙት ዓይነት ምርጫዎችን መድገም አይደለም! የእኛ ዓላማ ሰው በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሉዓላዊ የሚሆንበት ሀገር፣ ከአድዋም የገዘፈውን ታሪክ የማቆም ነው!» አንዱአለም አራጌ
1positive
ታድያ ቃየል ለምንድነው አቤልን የገደለው የማይመስል አማርኛ ባናወራስ‼‼‼
0negative
አንተ ነክ እንጂ ፀረ ሙስሊም የተባልከው አንተ ነክ እንጂ ፀረ ትግራይ የተባልከው ሁሉም አማራ አይደለም በዛሬው ፅሁፍህ ላይ ፅንፈኛው ቄሮ የሚል ፅሁፍ አላየሁም በሰላም አውለኝ ዛሬ በሳለምነው ግን ታላቁ እስክንድር Lol
0negative
በሕልምም እራሱ አላየሁም እሄን አይነት ሕልም ያስብላል: ተሽከርካሪ ወንበር ተቀምጦማ የድሃ ልጅ ለማስጨፍጨፍ ይቻላል 100 ሺ ወታደር ይረሳል?
0negative
የአክሱም ሃውልት ጥገና በቀጣዩ ወር ይጀመራል፣ የጣልያን መንግስትም ታሪካዊ ቤቶችን ለማደስ ቃል ገብቷል!
1positive
: ጥፋተኛና በዳይ ተቀምጦ ተበዳዮች ቄስ ሽማግሌና ፓስተር ጭምር እየተላከባቸዉ ይቅርታ ጠይቁ የሚባልባት አገር ኢትዮጵያ ብቻ መሆን አለባት!ትናንት ይህንን አሳይቶናል ዛሬም እያየንነው-አስተዋዮችና መል…
0negative
እቺናት እንግዴ የኛ ሃገር! ሌሎቹም ከህውሃት ጋር አብረው ሃገሪቷን ወደብ አልባ እንድትሆን ያስደረጉ ሲቀጥልም 49አመት ጫካ ውስጥ የቆዩ 1ዓመት ቢቆይ በአለም አቀፍ ደረጃ አሸባሪ ተብሎ ሊሰየም የነበረ ድርጅት ከነዚህ መፍትሄ ለሃገር ማግኘት ከባድንው
0negative
መልካም ስራ ነው
1positive
ትክክል! አህመዲን ጀበል የሃይማኖት ጭምብል አድርጎ የኦነግ የኢትዮጵያ እስልምናን የመቆጣጠር ህልም ነው:: ያ ደግሞ ኦነግ ወሎን ለመቆጣጠር የነደፈው እስትራቴጂ ነው:: የዋሁ ሙስሊምና ክርስቲያን አማራ የተደገሰለትን ከፋፋይ ፖለቲካ አልገባውም::
0negative
FA cup ላይ ያለን ልምድ ግን ለውህደቱ ቡድን ይጠቅማል
1positive
ኦሮሞ ብለህ ሁሉንም አታጠቃል አባቴ ፓርቲዎቹ ውስጥ ያሉት በማይረባ የዘር ፖለቲካ እናካሂዳለን ሚሉ እነዚህ እንጂ ኦሮሞ ብለህ ህዝቡን ማጠቃለል አይገባም ልክም አይደለም!
1positive
ዋናው ስነ ልቦናው ነው!
1positive
"እሾህን በ እሾህ" ለ ብዙ ሺህ አመት ሞክረነው ቆመን ቀርተናል።
0negative
እኔም እውነት ነው ብያለሁ። ( ከኤፍሬም ኃይሌ FB )
1positive
ደምቢ ዶሎ ያለው ማህበረሰብ ራሱ አውሬና ጨካኝ ነው:ምስኪን የድሃ ተማሪዎች ለታክሲና ለሸቀጥ መግዣ እጥፍ እንዲከፍሉ ይደረግ እንደነበር ከተማሪዎች ከራሳቸው የሰማሁት እውነተኛ ታሪክ ነው:የአማራ ክልል ተማሪዎችን በክልሉ እንዲማሩ ማመቻቸት አለበት
0negative
ለወደፊቱ ይህንን በመናገር ይጸጸታሉ ፡፡ እዚያ ብርድ ብርድና ብቻውን ትኖራለህ ፣ እናም ወደዚህ ጊዜ ሊያደርስ ስለሚችለው ነገር ያስባሉ ፡፡ እና ከዚያ ያስታውሳሉ። እናም ይጸጸታሉ።
0negative
ፍትህ ላይ የአብይን መንግስት በመተቸት ይታወቀል።
0negative
የታገቱት መለቀቅ ብቻ ዋጋ የለውም ፣ አጋቹቹስ? አሁንም ከስጋት ጋር ነን‼
1positive
እሺ ሼፉ ....ከኮመንትህ ተነስቼ ስላንተ ብገምት just like u did አስረድቶ ወይንም ተከራክሮ ማሳመን ሲያቅተው በስድብ ሚደበቅ ጭንጋፍ ሽል እንደሆንክ ነው ምገምተወ ...just guessing
0negative
አይመስለኝም ይሄ የሚያስከብር ሳይሆን አደገኛ ጨዋታ ነው። ካላባረሩኝ አማርኛ ሌላ ነገር ነው የሚያመለክተው
0negative
የእግዚአብሔር ጥበቃ አገራችን ላይ ይሁን 🙏
1positive
ክልል 3 ከአብይ ቁጥጥር ውጭ ነው።
0negative
- አስቸጋሪውን የበዓል ሰሞን ተደራራቢ የሊግ ተውጥቷል(ስለመሸነፉ ማሰብ በከበደበት በዚህ ሠዓት)በቀጣይ ሊቨርፑልን ነጥብ ሊያስጥል የሚችለው ማነው? ቀጣይ የሊግ ጨዋታዎቹ - ቶተንሃም-ሊቨርፑል - ሊቨርፑል-ማንቸስተር ዩናይትድ - ዎልቭስ-ሊቨርፑል 2/2
0negative
ክርስትያን ታደለ በማንነቱ ተለይቶ ተረኛ ነን በሚሉ የኦሮሞ ገዥዎች የታሰረ መሆኑ ግልፅ ነው። ይህ በግፍ እና እብሪት የታሰረን ሰው ነፃ ለሚያወጣ ትግል ቅድምያ መስጠት ለኢዜማ በዘረኝነት የሚያስኮንን ድርጊት ነው። ጉድ!
0negative
በአራት ኪሎም ብዙ ኢትዯጵያውያን በሌላ አደንዛዥ ዕፅ ሰበብ ታስረዋል
0negative
1/2 አቶ ደመቀ መኮንን የEPRDFና እህት ደርጅቶች ጉዞና መወሃድን በተመለከተ በዋልታ TV ማብራርያ ሲስጥ ያለፉት 28 አመታት የጨለማ ዘመን ብቻ እንዳልነበሩ አብራርተዋል።
1positive
ጉድለትን ቢያወሩት፣ ለምን ይሄ አልሆነም እያሉ ቢጠይቁ ማለቂያም መልስም አይገኝም። 'እኔ ምን ላድርግ' ብሎ መነሳትን የመሰለ የእርካታ ምንጭ ግን ፍጹም የለም። በርታ ወዳጄ። 'ተሳካ'፣ 'አለቀ' የሚል ዜና ለመስማት ያብቃን!
0negative
ሸረሪት ቅጥዋ ያልሸፈነች ምድር። ሸፈነች ይላል የሃገሬ ሰው፣ ለሃገር ህዝብ ፍቅርና ሰላምን ኣቅቶህ ለውጮችን ሰላማዊ መምሰል ውሸታምና ኣስመሳይ ነህ
0negative