tweet
stringlengths 1
146
| label
class label 3
classes |
---|---|
የታገቱ የደምቢዶሎ ዩኚቨርሲቲ ተማሪዎች ደህንነት እስከአሁን በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደማይገኝ የመከላከያ ሰራዊት 12ኛ ክፍለጦር አስታወቀ። | 2negative
|
አሜን የነዚህ ንፁሀን ህፃናት ደም ጎርፍ ሆኖ ይብላቸው እነዚህ ጅቦች ?? | 2negative
|
አዲሶቹ መኳንንት በዘይቤያቸው፣ በህዝብ ግንኙነታቸው፣ በነገረ-ሥራቸው ሁሉ ንጉሠ ነገሥት ኃ/ሥላሴን ለመምሰል እኮ ነው የሚጋጋጡት:: አቤት የተቃርኖ ብዛት! ግርማዊነታቸውን እያጣጣሉ… | 2negative
|
ለእራሳቸው ጥይት የፀርሳቸው ሕዝቦች ናቸው እኮ ታሜ ጉራቸው መከራ ግን በኢትዮጵያ ጤፍ የሚኖሩ እርሀብተኞች ናቸው እኮ | 2negative
|
የነበሩ መሪዎችን የወላይታ ህዝብ ወደ 100 ሺህ የሚሆነውን የገደለውን የጨፈጨፈውን ወደ 150 ሺህ በባርነት ወስዶ የት እንዳደረሰው የማይታወቀው አፄ ምኒልክ የሚያወድስ መንግስት በአሁኑ… | 2negative
|
ኦሮሞ ክልሉን በሽብር እያፈራረሰ መሬት የሚያስፋፋው የሽብር መሬት ጠቦት ብቻ ነው እንጂ ለልማት አይደለም። ልማት ፈላጊ ቢሆኑ ኖሮ መጀመሪያ ኦሮሚያ ክልልን ባለሙ ኖሮ ከማፈራረስ። | 2negative
|
አዲስ አበባ ላይ demography ለውጥ ለማምጣት የሚሰሩት፣ ሰበታ ቡራዩ እና ለገጣፎ ላይ Ethnic cleansing እንዲካሄድ እውቅና የሰጡት ኢትዮጵያ ሱሴ ደህና ነዎት ? | 2negative
|
ግድያው አማራ ክልል እገታው እውነት ከሆነም ወለጋ ነበር ። የራስ ወገን ላይ ሲፈፀም ምናምን እያሉ የራስን ውሸት ሌላውን መጋት እና የራስ… | 2negative
|
ዛሬም ያውነወ ለውጥ የለም | 2negative
|
ማላዘን ብቻ | 2negative
|
አሁን አንቺም ሴት ነሽ ጥንባታም ዘረኛ መርዝሽን እየረጨሽ ባለጌ አሳዳጊ የበደለሽ | 2negative
|
የትግላችን ፍሬ የሚጀምረው እነ ክርስትያንን ማስፈታት የሚችል ጥንካሬ ሲኖረን ነው!!!እና እናንተም ከሚመለከታቸው ተነጋግራችሁና ጫና በማድረግ እንዲለቀቁ ማድረግ አለባችሁ!!!ከጀርባችሁ ህዝቡ አለ! | 2negative
|
የእኔ የጥበብ ሥራን የማይደግፉ ከሆነ ለእኔ ለእኔ ምንም አይደሉም እናም በጥፋት የተረገሙ ናቸው ፡፡ | 2negative
|
የፓርቲው በጀት አዘናግቶኝ ነው ?? | 2negative
|
መቼም ሰው ካላበደ በስተቀር 500%ጨምሮ የሚገዛው የለም ያው ክልከላ በለው ባይሆን አኔ ያሳሰበኝ አስካሁን ድረስ ገብተው አየር አየበከሉ ነዳጅ… | 2negative
|
ምንድነው ግን እንዲ የሚያንዠቅዥህ??? | 2negative
|
«ኢህአዴግ በክህደት ነዉ የፈረሰዉ» የህወሓት ጉባኤተኞች እሁድ ማምሻውን አስቸኳይ ስብሰባቸውን ሲጠናቀቁ ባወጡት የአቋም መግለጫ ኢህአዴግ በክህደት ፈርሷል ብልፅግና ከተባለው ፓርቲ ጋ… | 2negative
|
በክልሎች ግንኙነት ላይ ያተኮረ ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥሪ ቢያቀርብም የአንድም ክልል ተወካይ አልተገኘም… | 2negative
|
በትክክል ይሸነፋል አሁንም ቢሆን አሻንጉሊት እንጂ መሪ ነው ብለህ ታስባለህ? በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ከእውቀት ነፃ የሆነ መሪ ተብዬ አብይ ነዉ። | 2negative
|
ውይ ለኛ አሰብክልን???? እባክህ ሌላውን የምር ስቃይ ላይ ያለውን ኢትዩጵያዊ ታደግ | 2negative
|
ስሞትልህ ምን እያደረገች ነው? | 2negative
|
2020 በልመናህ መጀመሪያ ላይ ትእዛዝ ወጥቶአል፥ | 2negative
|
የሚደንቅ ነው። እሺ ስለ ፕሬዝደንት ነጋሶ አሿሿም የተናገረውስ? መጽሀፉን ያነበበ ሰው እግረ መንገዱን ቢያረጋግጥልን ሸጋ ነበር። | 2negative
|
እነኳን ለኢትዮጵያ ብርሐን ለሐዲስ ሐዋርያ ለቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ በዓል አደረሰን ይህች የምትመለከትዋት ድንጋይ ታህሳስ 24 ቀን 1197 ዓ/ም ህጻኑ ፍስሐ ጺዮን ሲወለ… | 2negative
|
መርዝ ጠባብ ዘረኛ ዲያቢሎስ ሴይጣናም ሬሳ ነህ አንተህ ከብት ጥንብ ዘረኛ ?????? | 2negative
|
ይገርመኛል :) ራሱን ሲያበለፅግ የከረመ የእንብላው ስብስብ ስሙን ቀይሮ አዲስ ሱፍ ለብሶ ብልፅግና ብሎ ከች አገሬ ይቅናሽ | 2negative
|
ባንዳ ብዙ መልክ አለው።የዘመናችን ባንዳዎች፣ለNGO ፍርፋሪ አጎብድደው ያገር ጥቅም አሳልፈው የሚሸጡ፣የከፈላቸውን መጤ ወራሪ ባህል ህዝባችን ላይ የሚጭኑ፣ፌሚንስት ምናምን እያሉ የሚነ… | 2negative
|
ምንም ሲሰሩ አላየንም ከቄሮ ጋር ተደርበውወ ህዝብን ከማሰቃየት በስተቀር ለምሳሌ የክርስትያኖችን የኣንገት ማህተብ ማስወለቅ የእምነት መገልገያዎችን ከምእምናኑ ላይ ቀምቶ… | 2negative
|
ዳንኤል ክብረት ለሁሉም ፌዴራሊስት ሀይሎችና አስተሳሰቦች ጠል ነው ስለሀይማኖት ያወራውም ትክክል አይደለም | 2negative
|
??????... ከንቱ ነገር ነህ:እስቲ ሳትጠጣ አስብ | 2negative
|
ትክክል! አህመዲን ጀበል የሃይማኖት ጭምብል አድርጎ የኦነግ የኢትዮጵያ እስልምናን የመቆጣጠር ህልም ነው:: ያ ደግሞ ኦነግ ወሎን ለመቆጣጠር የነደፈው እስትራቴ… | 2negative
|
ብቸኛ የሚችለው ነገር ማይክ መያዝና በማይኩ ማውራት ነው። ወዮ ለዚህ ምፅዋተኛ አማኝ። | 2negative
|
ምርጫው ዴያሰፓራው ላይ ከሆነ ነዋ! | 2negative
|
ህግን በአግባቡ ማስከበር ካልተቻለ ይህ ከንቱ ምኞት ይሆናል። | 2negative
|
[አሳዛኝ ታሪክ] ጉድ አደረገኝ ••• ከፌደራል ፖሊስነት ወደ እስራኤል ዳንሳ ቸርች ካዳሚነት | 2negative
|
የስፖርት ውድድር ውጤት ግመታ (ቤቲንግ) ውድድር እና ማህበራዊ ቀውሱ | 2negative
|
ቢኒ በእርግጠኝነት የሷ ሃሳብ ይሄ አይደለም | 2negative
|
ውሸት ሰለቸን እውነት ከሆነ በሚዲያ አሳዩን ድምፅ እየሆናቸው ያለውን ህዝብ አታዘናጉት | 2negative
|
ኢትዮዽያ በዕሴት ሰንሰለት ልማት ላይ በማተኮር፣ የአምስት ሚሊዮን አርሶአደሮችን ገቢ በእጥፍ ለማሳደግ የታቀደው የገበያ-መር ኩታ ገጠም የግብርና ልማት ፕሮጀክት በስፋት መጀመሩን፣ ፕ/ት ሳኅለወርቅ… | 2negative
|
አንተ ምን አለብህ ? ጠባቂ መንግስት የሌላቸው ሺዎች ግን በየቀኑ እየሞቱ ነው | 2negative
|
እንደውውው ☺️ FB የሚሉትን የድንዙዞች መጠራቀሚያ ክበብ ከአመታት በኋላ አክቲቬት አርጌ ዞር ዞር ብዬ ሳነብ፣ የድሮዎቹ ጤነኞች አብደው፣ ድሮ እብድ የነበሩት ደሞ ፍፁም ወደጤናቸው… | 2negative
|
እቺ ፈረስ ፊት???????? ባገር ውስጥም 70% አታሞይም እውነትም ረጅም ሠው ልብ ወይም ሱሪ ያጥረዋል ለካ???????? | 2negative
|
አ.አ. ካሉ አሳፋሪ ነገሮች አንዱ ቆሻሻ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የትራፊክ ችግር ነው። ለእኔ ሁለቱም ችግሮች እስካሁን ችግር ሆነው የመቀጠላቸው ምክንያት አስተ… | 2negative
|
ከኤጀንሲው ጋር ልጣመይ ላኋበ ከመርከብ በፊት ከመወርወርዎ በፊት ትዎነ ውሰ ቅልት | 2negative
|
አበባ ከተማ በዓመት በአማካይ ከ20 በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ህይወታቸውን እንደሚያጡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በዓመት በአማካይ 10 ሺ 800 ሰዎ… | 2negative
|
በትራንስፖርት አቅርቦት እጥረት ተቸግረናል፡- የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሳ መምጣቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡… | 2negative
|
እንዴት አንድ ትልቅ ህዝብ አንድ ግለሰብ ነፃ ያወጣኛል ብሎ ተኝቶ ይጠብቃል ???? | 2negative
|
Gebissa Odda ኸረ እባክህን ጊዜው ባለፈበት የቂል ለቅሶ መልሶ መላልሶህን ተውና የተፃፈው ስለመኪና አደጋ ነው ሐሳብ አስተያየት ካለህ… | 2negative
|
ግብር ማጭበርበር ቢሆን ያብዳሉ | 2negative
|
በኢትዮጲያ ፌመዝ ለመሆን ሚጠበቅብህ ኣንድ እና ኣንድ ነው፡ እሱ ደግሞ ስለ ኤሪትራን፡ባህር በር ፡ ወይም ፡ ኣሰብ መዘበራረቅ ይኖርበሃል !! ታምራት… | 2negative
|
ወኔ ባይኖረውም ከእኛ ጋር ምን ይሰራል ?? | 2negative
|
ጠባብነት ማስተዋልንና እውቀትን ይጋርዳል:: ህዝቅኤልን ይች ሃገር የሁሉም እንደሆነች ማወቅ በፍፁም አይችልም:: መማርና መመረቅ በራሱ የባህርይ ለውጥ አያመጣም:: ህ… | 2negative
|
ነትና ጭቆና ተጠያቂው እሱ ነው።” ... መጽሐፍ ቅዱስ | 2negative
|
Gucci የሚል ሹራብ ደረቷ ላይ ያነበበው ከይሲ ምን አለ...ጉች ጉች ያለ ሳይኖር ግን አይከብድም? | 2negative
|
የተጨዋቾች ዕርስ በዕርስ ግንኙነት እና የመደጋገፍ ባህል፤ ከታክቲክ እውቀት የበለጠ በአንድ ቡድ ውስጥ ትልቁን ድርሻ ይዎስዳል። በፋሲል ከነማ ተጨዋቾች/ አሰልጣኞች መካከል ያለው ጠን… | 2negative
|
ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የመጡት አቶ ዮናስ ዘውዴ ስለ መደመር ጽንሰ ሀሳብ ማብራሪያ ሰጥተዋል። አቶ ዮናስ በገለጻቸው መደመር አካታች የሆነ መሰናሰልን መሰረት ያደረገና የሰው… | 2negative
|
...እንደኔ ዕምነት ... እያለ ራሱን ድንጋይ ላይ እንደተከመረ አር (አዎ የአረኛ ዓይነምድር) ከቁመናው በላይ አድርጎ ለሃጩን ሊቀባን የሚሞክረው… | 2negative
|
ወንድ ልጅ ተደብቆ ነበር የሚያለቅሰው። ሙስሊሙ አማራ ወንድሜ፡አክራሪው የፋፀሙትን የመስጅዱ ቀጠሎ ብቻ ሰይሆን የክልሉ መንግስት፡ፖሊስ ፀጥታው ክፍል የኔም ነው በምለው ማከዱ ነው የስለቀሰው | 2negative
|
የፈለገው ትክክለኛ ፓርቲ የኦሮሞን ህዝብ ፍላጎት የማያሟላ ኦሮሞን አይወክልም። >> የመደመር ቲዮሪ የኦሮሞን ህዝብና ለማ መገርሳን የቀነሰ ወቅቱን ያልጠበቀ የሰለጠነ የጋርዮሽ አስተሳሰብ ነው። | 2negative
|
ህይወትዎ ይባክን። ሕይወትዎ እንደ እርስዎ አስከፊ ይሁን። በጭራሽ ደስታ አታገኝም ፡፡ | 2negative
|
ይህንነዉ ህዝቡ መሰማት የሚፈልገዉ። መንግስት የህዝቦች ን ደህንነት እያስጠበቀ ነዉ ወይ? ለሚለዉ መልስ ባስቸኳይ ማግኘት አለበት።ጥቅሙ ህዝብ ያረጋጋል፣ መንግስት ስራዉን እየሰራነዉ… | 2negative
|
አንድ እውነት እነግራቹሃለው ☞ ብልጥግና የሚባል የአብይ plc ከምርጫው ቀን በፊት ይፈርሳል። ሀቅ እዩ?? | 2negative
|
የራስሽ ጉዳይ ፌሪዬ ፍትህ አወቅ የሆነ ፈጣጣ ክላስ ይዞናል ማምለጫ ጠፋ ከመረረኝ ግን እምበር ተጋዳላይ ልል ሰከንድ ነው የቀረኝ | 2negative
|
Kkkkkkkkkk አዎ ፀረ ሙስሊም ነክ | 2negative
|
የእሳት አደጋ እስካሁን 23 የሚሆኑ የእሳት አደጋ ሰራተኞችን ህይወት ቀጥፏል። እንዲህ ልብሳቸውን ጭምር አውልቀው በልብሳቸው የእንሰሳትን ነብስ ለማዳን የራሳቸውን ህይወት ለሌላው መኖር… | 2negative
|
ወይ ጊዜ ሲጥል .... እንደዚ ድክርት ፍዝዝ ድንዝዝ..... የሰው ደም እንባ ላብ ሲፈርድ .... ገና መቼ .. | 2negative
|
ኢትዮጵያን ከሥጋትና ከድህነት ነፃ የማያደርግ ፉክክር ፋይዳ የለውም‼️ | 2negative
|
በዘረኝነት መንፈስ የተያዘ ሰው እንዲሁ ነው! | 2negative
|
የ እውነት ይሄ በጣም ነው የሚያሳዝነው | 2negative
|
ጎፍታ ኪያ እስኪ ለገና ከተጠመቀው ስዋ ላይ አንድ ሁለት ብርጭቆ ፉት በልበት። ያኔ ለምን እንደሚያገባኝ ይገለጥልሃል። አያና ጋሪ። | 2negative
|
«የግብርናውን ዘርፍ ከፌደራል እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያሉ ግብርናውን የሚመሩ ባለሙያዎች 78% ከግብርናው ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው ትምህርት የተማሩ ናቸው።» አማንይኹን ረዳ… | 2negative
|
ለምሳሌ የሁሉ ስህተት ነው የኹሉ ትክክለኛ አፃፃፍ ነው | 2negative
|
እረ ጉድ ነው የመሃሉ በከንቲባው ጽ/ቤት እየተመራ የከተማው ዳር በቄሮ እና ሚኒሻ እየተመራ ማጠር ሆኖዋል ስራቸው! | 2negative
|
አንተ መች ትሰክናለህ??? ሚትፅፈዉ ሁሉ?????????????? | 2negative
|
ደብዳቤ መፃፍ ብቻ ነው የቀረው በሉኛ??? | 2negative
|
“የተወሰኑ ሰዎች በፈጠራ ወሬ አገር ሲያተራምሱ ዝም ማለት ተገቢ አይደለም” ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ) -… | 2negative
|
ከሚስትህ ፍቅር ይዞኛል ማለት አሁን ምኑ ጩቤ ያስመዝዛል በጌታ??ገና አብረን ማደራችንን ሳልነግረው እኮ ነው??ሰው ተጨካክኗል?? | 2negative
|
የዜጎች ድህንነት ማስጠበቅ ያልቻለ መንግስት፤ ለካሜራ አትክልት ውሃ ያስጠጣል። የነዚ ሁሉ ንፁሃን ዜጎች ደም እጁ ላይ ነው። | 2negative
|
ፃ እርኩስ መንፈስ | 2negative
|
የአቶ ለማ መገርሳን አክራሪ ብሔርተኝነት ኤርሚያስ ለገሰ አጋለጠ ?? | 2negative
|
ስራህን በአግባቡ እየተወጣህ አይደለም ☺ | 2negative
|
የምርጫ ወረቀቶች የሚያትመው ዱባይ አገር ያለው ኩባንያ ከዚህ በፊት በኡጋንዳ፣በኬኒያና በተለያዩ አካባቢዎች የፈጸማቸው ግድፈቶች የምርጫ መዛባትን በመፍጠር፣በፍርድ ቤትም የተከሰሰ፣ ሕ… | 2negative
|
ለፋውል አዲስ ባይሆንም ሞጣ ላይ በሠራው ፋውል ምክንያት ማንነቱ ፍንትው ብሎ በመታየቱ ከጥላቻ መደብሩ ውልቅ እያለ ያለው ሰው የበዛ ሆኖ ታይቶኛል። ከባድ እና በቅቤ ሊታሽ የማይችል፣ ማገ… | 2negative
|
ሕግ አዋጅ ቁጥር 378/96 አንቀጽ 8 መሰረት በቀላሉ ኢትዮጵያዊ ማድረግ እየተቻለ ኢትዮጵያዊ ዜጋ አይደለም ብሎ እሱን ከሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ለመባረር መሞከር ክህደት ነው። | 2negative
|
ገንዘብ ያለው ሰው ሃይል አለው። የአአ ዙሪያ ገበሬ እንዴት መሬቱን ተነጥቆ እንደተበተነ ታቃለህ! ሊያውም መሬት የብሔረሰቦች ነው በሚበልበት ሀገር!! | 2negative
|
ማን ብዬ ልጥራህ አንተ ጉማሬ ፊት | 2negative
|
ገዳዮች፡ ስንት ትከፍሉናላቹ አስገዳዮች ፡ ሙሉ የትምህርት እዳቹን ገዳዮች ፡ ውለታቹን ገድለን አንከፍለውም ?? | 2negative
|
በፈሳሞች ላይ ቢጀመር ጥሩ ነበር | 2negative
|
ህዋሃት ልክ እንደ አሮጌ የመኪና ጎማ ነው። ምንም የማይጠቅም። የልብስ ማጠቢያ ሳፋ የሚቀመጥበት። | 2negative
|
እሱማ አዎ። ችግሩ አምና የፖሊስ ልብስ ለብሰው ጓደኛዬን ሊዘርፉት ነበር። | 2negative
|
ታድያ ምን ይጠበስ እናንተን አይመለከትም:: ደግሞ ዓብይ እኮ የውያኔ መድሃኒት ነው:: የቡዳ መድሃኒት ሲሉም አልስማሽ?????? | 2negative
|
«እኛ ድሆች ነን፤ ገንዘብ ከየት እናመጣለን እያልን ስንደራደር ነበር» በጠገዴ ታግቶ የተገደለው ታዳጊ አባት | 2negative
|
ውሻ ዘረኛ ዘረኛ ዘረኛ ባዶ ዲቃላ | 2negative
|
አንትሾ ሰው መስሎሻል!?????? ሰይጣን እራሱ ስጋ ለበሶ ነውኮ | 2negative
|
ተነገረህው ሞተሀል አስመሳይ | 2negative
|
ሀሳቡን መሸከም ከበዶህ ነው ማጅራትህን የተመታህ የመሰለህ? አይዞህ ወንድማችን ረጋ ብለህ አስበውና ለውጡ ለአንተም በዘላቂነት እንደሚበጅ… | 2negative
|
ጨረቃ ወደ ላይ ስትወጣ ደም ይፈስሳል | 2negative
|
ኦሮሞ ከ5000ባላይ ወጣት የተገደለበት ድገም በገዥ መደቦች እንድጨፈለቅ እናበአዳባበይ እኔነኝ ነፍጠኛ ከላ ቡድን ጋር ምንም አይነት ህብረት አይፈጥርም ለሱ አምች ስለሆኑ ራሱ ይወሃድ | 2negative
|
ለምንድነው ግን እሱ ያላረገዘው? ?? | 2negative
|
ራሳቸው የሚሠሩት ሕጋዊ ሌላው የሚያደርገው ሕገወጥ ጥር ሁለት ማፍረስ እንጀምራለን ብለዋል አይደል? | 2negative
|